ከ23 አመት በታች ቡድኑ እሁድ ሱዳንን ድሬዳዋ ላይ ይገጥማል
የኢትዮጵያ ከ23 አመት በታች (ኦሎምፒክ) ብሄራዊ ቡድን በኮንጎ ብራዛቪል ለሚደረገው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ውድድር ለማለፍ የመጀመርያ የማጣርያ ጨዋታውን ከሱዳን አቻው ጋር በመጪው እሁድ ያከናውናል፡፡ አዲስ አበባ ስታድየም ለአፍሪካ ወጣቶች የአትሌቲክስ ቻምፒዮና ውድድር በመያዙ ጨዋታው የሚከናወነው በድሬዳዋ ስታድየም ሲሆን ተጋጣሚው የሱዳን ብሄራዊ ቡድን ብሄራዊ ቡድን ትላንት አዲስ አበባ መድረሱም ታውቋል፡፡ ብሄራዊRead More →