የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ሀምሌ 7 ልምምድ ይጀምራል
ኢትዮጵያ በ2015 በሞሮኮ ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የማጣርያ ጨዋታዋን ነሀሴ 29 ቀን 2006 አም. በአዲስ አበባ ስታድየም ከአልጄርያ ጋር በምታደርገው ጨዋታ ትጀምራለች፡፡ ለጨዋታው 2 ወራት የቀሩት ሲሆን ብሄራዊ ቡድኑም ዝግጅቱን ከሀምሌ 7 ጀምሮ ያካሂዳል፡፡Read More →
ኢትዮጵያ በ2015 በሞሮኮ ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የማጣርያ ጨዋታዋን ነሀሴ 29 ቀን 2006 አም. በአዲስ አበባ ስታድየም ከአልጄርያ ጋር በምታደርገው ጨዋታ ትጀምራለች፡፡ ለጨዋታው 2 ወራት የቀሩት ሲሆን ብሄራዊ ቡድኑም ዝግጅቱን ከሀምሌ 7 ጀምሮ ያካሂዳል፡፡Read More →
ለ3ኛ ጊዜ በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት የሚካሄደው ከሃገር ውስጥ ሊግ ብቻ በተሰባሰቡ ተጫዋቾች የሚካሄደው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) በነገው ዕለት ይጀመራል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም በዚህ ውድድር የሚካፈለው የዋልያዎቹ ስብስብን ለመቃኘት ትሞክራለች፡፡ ግብ ጠባቂዎች ጀማል ጣሰው እድሜ – 24 ክለብ – ኢትዮጵያ ቡና ለብሄራዊ ቡድን ተጫወተ – 12 የ2003 የፕሪምየር ሊግ ኮከብ ተጫዋቹRead More →
ከ10 ቀናት በኃላ በደቡብ አፍሪካ አዘጋጅነት ለሚደረገው የሃገር ውስጥ ሊግ ውስጥ የሚገኙ ተጫዋቾች ብቻ የሚሳተፉበት ቻን ውድድር እየተዘጋጀች የምትገኘው ኢትዮጵያ የመጨረሻ 23 ተጫዋቾችን አሳውቃለች ፡፡ በመጀመርያው የ27 ተጫዋቾች ዝርዝር ውስጥ ያልነበረው አበባው ቡታቆ በስብስቡ ውስጥ ውስጥ ሲካተት ግብ ጠባቂው ሲሳይ ባንጫ ከምርጫው ተዘሏል፡፡ ግልፅ ምክንያት ባይቀርብም የደደቢቱ ግብ ጠባቂ ራሱንRead More →
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለወትሮው ለትልልቅ ውድድሮች ቢያንስ አንድ ወር ዝግጀት የማድረግ ልማድ ቢኖረውም በ2014 መጀመርያ በሀገር ውስጥ ሊግ ውስጥ በሚጫወቱ ተጫዋቾች ብቻ በሚዋቀር ስብስብ ለሚደረገው ውድድር (ቻን) እስካሁን ዝግጅት አልጀመረም፡፡ ውድድሩ ሊጀመር የ23 ቀናት እድሜ የቀሩት ቢሆንም ኢትዮጵያ እስካሁን ተጫዋቾቿን አላሳወቀችም (በምድባችን የምትገኘው ጋና ከወዲሁ 23 ተጫዋቿን አሳውቃለች)፡፡ አሰልጣኝ ሰውነትRead More →
ሶከር ኢትዮጵያ © 2023