የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የጽሕፈት ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ ባህሩ ጥላሁን የነገው ጨዋታ እንዴት ወደ አዲስ አበባ ስታዲየም እንደተቀየረ ማብራሪያ ሰጥተዋል። የዋልያዎቹን የኒጀር የደርሶ መልስ ጨዋታ በተመለከተ ዛሬ ከሰዓት መግለጫ ተሰጥቷል።ዝርዝር

ዛሬ ከቀጥር በኋላ ወሎ ሠፈር አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጽሕፈት ቤት የዋሊያዎቹን የአፍሪካ ዋንጫ የኒጀር ጨዋታ በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል። መግለጫውንም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ እና የኢትዮጵያዝርዝር

የብሔራዊ ቡድኑ የማክሰኞውን የማጣርያ ጨዋታ ባህር ዳር ላይ ያደርግ ይሆን? በ2021 ለሚዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሦስተኛ የምድብ ጨዋታውን ወደ ኒያሚ አቅንቶ ሽንፈት አስተናግዶ የተመለሰው ብሔራዊ ቡድናችን ማክሰኞ ሌላኛውን አራተኛ የምድብዝርዝር

የ2021 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከ12 ወራት በኋላ መደረግ ሲጀምር ወደ ኒያሜ ያመራችው ኢትዮጵያ 1-0 ተሸንፋለች። አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በመጀመርያ የነጥብ ጨዋታቸው በ4-3-3 አሰላለፍ ወደ ሜዳ የገቡዝርዝር

ዓርብ ኅዳር 4 ቀን 2013 FT’  ኒጀር 🇳🇪 1-0 🇪🇹 ኢትዮጵያ  73′ ዩቡፍ አማሮ (ፍ) – ቅያሪዎች 32′ አቢራሂም ኢሳ ዩሱፍ ሞሳ 80′ ዋንኮዬ ሶንጎሌ 88′ ኮይታ አሞስታፋ 88′ አማዱ ሀኒኮዬዝርዝር

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት ለሚያደርገው ጨዋታ የሚጠቀምበት አሰላለፍ ይፋ ሆኗል። ምሽት አንድ ሰዓት የሚጀምረው ጨዋታ ላይ የሚሰለፉ 11 ተጫዋቾች የሚከተሉት ናቸው:- ተክለማርያም ሻንቆ ሱሌይማን ሀሚድ – አስቻለው ታመነ – ያሬድዝርዝር

የኒጀር አቻውን ነገ ምሽት 1 ሰዓት የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አመሻሽ ላይ የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል፡፡ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ዋልያዎች የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሦስተኛ ጨዋታቸውን ነገ ዓርብ ህዳር 4 በኒያሚውዝርዝር

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኒጀር የመጀመሪያ ልምምዳቸውን ሰርቷል። ለካሜሩኑ የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሦስተኛ የምድብ ጨዋታ ትናንት ወደ ሥፍራው ያቀናው ብሔራዊ ቡድኑ ከሰዓት በኋላ ኒያሜ መድረሱ የሚታወስ ሲሆን በኑም ሆቴል ማረፊያውንዝርዝር

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታውን ለማድረግ ኒጀር ደርሷል። ካሜሩን ለምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከኮትዲቯር፣ ኒጀር እና ማዳጋስካር ጋር ተደልድሎ የማጣሪያ ጨዋታዎቸን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምድቡ 3ኛዝርዝር

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ሦስተኛ የምድብ ማጣርያ ከኒጀር ጋር ኒያሜ ላይ ይጫወታል። ወደ ስፍራዎ የሚጓዙ 23 ተጫዋቾችም ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል። በዚህ መሰረት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በስብስባቸው ከነበሩት 26 ተጫዋቾችዝርዝር