በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች ሀሙስ ቀጥለው ሲካሄዱ ወላይታ ድቻ በገዛ ሜዳው ያደረገውን ጨዋታ በአሸናፊነት ተወጥቷል፡፡ዝርዝር

ኢትዮጵያን ለ31 አመታት ወደራቀችበት የአፍሪካ መድረክ የመለሱት አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ከአሰልጣኝነት መንበራቸው መነሳታቸውን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ዝርዝር

በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የመልስ ጨዋታ ምክንያት የሳምንቱ መጨረሻ ጨዋታ ወደ ሀሙስ የተላለፈባቸው መከላከያ እና ደደቢት የ11ኛ ሳምንት ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ፡፡ዝርዝር

ቅዳሜ የጀመረው የ11ኛው ሳምንት መርሃ ግብር ማክሰኞም ቀጥሎ ሲውል በደቡብ ምድር በተካሄዱ 2 ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና ድል ቀንቷቸዋል፡፡ዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ሲቀጥሉ በ9 ሰአት በተለያዩ ከተሞች 2 ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ዝርዝር

በ11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዳሜ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደው በርካታ ግቦች ተቆጥረዋል፡፡ በ8 ሰአት ኢትዮጵያ መድንን የገጠመው መብራት ኃይል በአሰልጣኝ ዮርዳን ስቶይኮቭ እየተመራ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል፡፡ ቡልጋሪያዊውዝርዝር