ዜና (Page 1,089)

ካለፈው ህዳር ወር አንስቶ ቅዱስ ጊዮርጊስን ሲያሰለጥኑ የቆዩት ሆላንዳዊው አሰልጣኝ ማርት ኖይ የታንዛንያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ ቀጣዩ የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ የሚሆነው በራሳቸው ማርት ኖይ ጠቋሚነት ከውጪ እንደሚመጣ ልሳነ ጊዮርጊስ ዘግቧል፡፡ዝርዝር

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ሩብ ፍፃሜ የሚካሄዱበትን ቀናት አስታውቋል፡፡ ሁሉም ጨዋታዎች በአዲስ አበባ ስታዲየም በሚካሄዱበት ውድድር ዘንድሮ 16ቱ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ብቻ እየተሳተፉበት ሲሆን የመጀመርያ ጨዋታዎች ህዳር 30 እና የካቲት 12 መካሄዳቸው ይታወሳል፡፡ዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተስተካካይ ጨዋታዎች መድመቁን ቀጥሏል፡፡ዝርዝር

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ባለፈው ወር ያሰናበታቸው አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻውን ለመተካት ያወጣውን ማስታወቂያ ተከትሎ 27 አሰልጣኞች ማመልከቻ ማስገባታቸውን ፌዴሬሽኑ አስታውቋል፡፡ዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬ በአዲስ አበባ እና ይርጋለም በሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ይቀጥላል፡፡ዝርዝር

በ2014 የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የዛንዚባሩን ኬኤምኬኤምን በድምር ውጤት 3-2 አሸንፎ ወደ ተከታዩ ዙር ያለፈው ደደቢት በ1ኛው ዙር የአምናውን የአፍሪካ ኮንፌድሬሽንስ ዋንጫ አሸናፊ ስፖርትስ ሴፋክሲያንን እሁድ በ10፡00 በአዲስ አበባ ስታዲየም ያስተናግዳል፡፡ዝርዝር

ላለፉት ጥቂት ሳምንታት ራሱን ከብሄራዊ ቡድን እንዳገለለ ሲነገርና ሲስተባበል የሰነበተው የደጉ ደበበ ጉዳይ መቋጫ አግኝቷል፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አምበል ደጉ ደበበ ባለፈው ቅዳሜ ባከበረው የሰርግ ስነስርአት ላይ ራሱን ከብሄራዊ ቡድን እንዳገለለ በይፋ ማስታወቁን ልሳነ ጊዮርጊስ ዘግቧል፡፡ዝርዝር

የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ዛሬ አንድ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታዲየም አስተናግዶ ኢትዮጵያ ቡናን ወደ ቀጣዩ ዙር አሳልፏል፡፡ 11 ሰአት ላይ በተደረገው የዳሸን ቢራ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ አደገኞቹ 2-0 አሸንፈው የቅዳሜውን ድል ደግመዋል፡፡ዝርዝር

በ11 ሰአት የተደረገው የሁለቱ ሃያላን ፍልሚያ በብዙዎች እንደመጠበቁ ስታዲየሙ በአመዛኙ በተመልካች ተሞልቷል፡፡ዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረጉ 2 ከባድ ግምት በተሰጣቸው ተስተካካይ ጨዋታዎች ደምቆ አምሽቷል፡፡ዝርዝር