የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አዲሱ አሰልጣኝ በይፋ የሚገለፅበት ቀን እየራቀ ሃገሪቱም ካለ ብሄራዊ ቡድን 2 ወራትን አስቆጥራለች፡፡ዝርዝር

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያወጣውን የስራ ማስታወቂያ ተከትሎ የአመልካቾችን የትምህርት እና የስራ ልምድ ተመልክቶ በመጨረሻ አቶ ዘሪሁን ቢያድግልኝን የፌዴሬሽኑ ዋና ፀሃፊ አድርጎ ሾሟል፡፡ዝርዝር

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴፌሽን ቀጣዩን የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ለማሳወቅ የወሰደው ጊዜ እየረዘመ በታዛቢዎች በኩል ጥያቄን እየፈጠረ ይገኛል፡፡ ከ15 ቀን በፊት የብሄራዊ ቡድኑን አሰልጣኝነት ለመያዝ ያመለከቱ 27 አሰልጣኞችን ስም ዝርዝር ይፋ ያደረገው ፌዴሬሽኑዝርዝር

ካለፈው ህዳር ወር አንስቶ ቅዱስ ጊዮርጊስን ሲያሰለጥኑ የቆዩት ሆላንዳዊው አሰልጣኝ ማርት ኖይ የታንዛንያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ ቀጣዩ የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ የሚሆነው በራሳቸው ማርት ኖይ ጠቋሚነት ከውጪ እንደሚመጣዝርዝር

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ሩብ ፍፃሜ የሚካሄዱበትን ቀናት አስታውቋል፡፡ ሁሉም ጨዋታዎች በአዲስ አበባ ስታዲየም በሚካሄዱበት ውድድር ዘንድሮ 16ቱ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ብቻ እየተሳተፉበት ሲሆን የመጀመርያ ጨዋታዎች ህዳርዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተስተካካይ ጨዋታዎች መድመቁን ቀጥሏል፡፡ዝርዝር

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ባለፈው ወር ያሰናበታቸው አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻውን ለመተካት ያወጣውን ማስታወቂያ ተከትሎ 27 አሰልጣኞች ማመልከቻ ማስገባታቸውን ፌዴሬሽኑ አስታውቋል፡፡ዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬ በአዲስ አበባ እና ይርጋለም በሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ይቀጥላል፡፡ዝርዝር

በ2014 የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የዛንዚባሩን ኬኤምኬኤምን በድምር ውጤት 3-2 አሸንፎ ወደ ተከታዩ ዙር ያለፈው ደደቢት በ1ኛው ዙር የአምናውን የአፍሪካ ኮንፌድሬሽንስ ዋንጫ አሸናፊ ስፖርትስ ሴፋክሲያንን እሁድ በ10፡00 በአዲስ አበባ ስታዲየም ያስተናግዳል፡፡ዝርዝር