በ11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዳሜ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደው በርካታ ግቦች ተቆጥረዋል፡፡ በ8 ሰአት ኢትዮጵያ መድንን የገጠመው መብራት ኃይል በአሰልጣኝ ዮርዳን ስቶይኮቭ እየተመራ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል፡፡ ቡልጋሪያዊውዝርዝር

ቅዱስ ጊዮርጊስ በብሄራዊ ቡድን ምክንያት ወደ ሌላ ጊዜያት ላለፉት 3 የሊግ ጨዋታዎች አንዱን ዛሬ አሰላ ላይ አድርጎ 4-1 አሸንፎ ተመልሷል፡፡ዝርዝር

ከ1985- 1994 በኢትዮጵያ ቡናና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫውቶ ያሳለፈው ቴዎድሮስ በቀለ (ቦካንዴ) ዛሬ ለንባብ ከበቃው ፓሽን ስፖርት መፅሄት ጋር ሰፋ ያለ ቆይታ አድርጓል፡፡ዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ40 ቀናት በኃላ ለመጀመርያ ጊዜ በክልል ከተሞች ሲካሄድ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ዳሸን ቢራ እና ሐረር ቢራ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ዝርዝር