ወልቂጤ ከተማ ወዴት እያመራ ነው ?
በክለብ እና በቡድን አስተዳደር ጉዳዮች ከሰሞኑ በርካታ ጥያቄዎች ውስጥ የሆነው ወልቂጤ ከተማን የተመለከተ ጥንቅራችን በዚህ መልክ ተሰናድቷል። በቅርብ ዓመታት ከጨዋታ ውጪ ክለቦችን የተመለከቱ ዜናዎች ሲወጡ የፋይናንስ ችግር እና እሱን ተከትለው የሚከሰቱት የተጨዋቾች ልምምድ ማቆም እንዲሁም መሰል ጉዳዮች ለአንባቢም አሰልቺ ከመሆን አልፈው መደጋገማቸው የችግሩን ስፋት ሲያደበዝዙት ይታያል። በፕሪምየር ሊጉ ህልውናቸውን በከተማRead More →