ካፍ ለሴት ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኞች እና ኢንስትራክተሮች ስልጠና መስጠት ጀመረ

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ካፍ ከዓለም አቀፍ የእግር ኳስ የበላይ አካል ፊፋ ጋር በጋራ በመሆን ለአፍሪካ የሴት ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኞች እና ኢንስትራክተሮች የፊትነስ አሰጣጥ ስልጠናን...

ላለፉት አራት ዓመታት በአህጉራችን ሳይሰጥ የቆየው የአሠልጣኞች ሥልጠና በሀገራችን መሰጠት ጀምሯል

በአዲሱ የካፍ ኮንቬንሽን መሠረት ሀገራችን ኢትዮጵያ ከአራት ዓመታት በኋላ የካፍ የዲ ላይሰንስ የአሠልጣኞችን ሥልጠና መስጠት ጀምራለች። የአፍሪካ እግርኳስ የበላይ አካል የሆነው ካፍ የአባል ሀገራቱን የአሠልጣኞች...