ፊፋ በሙጂብ ጉዳይ ውሳኔ ማስተላለፉ ታውቋል
የእግርኳሱ የበላይ አካል በሙጂብ ቃሲም ጉዳይ ዙሪያ ውሳኔ ማስተላለፉን ተጫዋቹ ለዝግጅት ክፍላችን ገልጿል። ሙጂብ ቃሲም በዚህ ዓመት መጀመርያ የአልጄሪያውን ክለብ ጄኤስ ካቢሌ ተቀላቅሎ የቅድመ ውድድር ዝግጅትም ሆነ በተወሰኑ የሊጉ ጨዋታዎች ላይ ተሳትፎ ሲያደርግ መቆየቱ ይታወሳል። ይሁን እንጂ ደሞዝ እና አንዳንድ ጥቅማጥቅሞች ወቅቱን ጠብቀው ባለመከፈላቸው ምክንያት የፊፋን የዝውውር ደንብ በተከተለ መልኩRead More →