አአ ከተማ ዋንጫ

ለ15 ጊዜ የሚደረገውን የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አስመልክቶ ዛሬ ረፋድ መግለጫ ተሰጥቷል። በአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሚከናወነው የመዲናው ዋንጫ ዘንድሮ ለ15 ጊዜ እንደሚከናወን ይታወቃል። በስምንት ክለቦች መካከል የሚደረገው የዘንድሮ ውድድርም ከመስከረም 15 ጀምሮ እስከ 30 ድረስ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይደረጋል። ባሳለፍነው ሳምንት የውድድሩ የምድብ ድልድል የወጣ ቢሆንም ተጋባዡዝርዝር

የደቡብ ሱዳኑ ክለብ በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ እንደማይሳተፍ ሲታወቅ በምትኩ አንድ የፕሪምየር ሊግ ክለብ መግባቱ ተረጋግጧል። በሁለት ምድብ ተከፍሎ ከመስከረም 15-30 ድረስ በሚካሄደው የመዲናዋ ትልቅ ውድድር ላይ በተጋባዥነት እንደሚካፈል በፌዴሬሽኑ በኩል ማረጋገጫ ተሰጥቶት የቆየው ሙኑኪ ኤፍ ሲ በምድብ ሀ መደልደሉ ይታወሳል። አሁን ባገኘነው መረጃ መሠረት በአዲስ አበባ በሚኖረው ቆይታ ለሆቴልዝርዝር

በየዓመቱ የሚደረገው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ውድድር የጎረቤት ሀገር ተጋባዥ ክለቦችን በማካተት እንደሚደረግ ይጠበቃል። በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሊግ ውድድሮች ከመጀመራቸው በፊት በየዓመቱ የሚከናወነው የመዲናው የዋንጫ ውድድር ዘንድሮም በአይነቱ ለየት ባለ ሁኔታ እንደሚከናወን ታውቋል። ከመስከረም 15 እስከ 30 ድረስ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እንደሚደረግ የተገለፀው ውድድሩም በስምንት ክለቦች መካከል እንደሚከናወንዝርዝር

ዛሬ በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል በተዘጋጀው ፕሮግራም በውድድሩ በኮከብነት ለተመረጡ እና ለተሳታፊ ክለቦች የሽልማት ስነ-ሥርዓት ተከናውኗል። ይጀመራል ተብሎ ከተነገረው አንድ ሰዓት ከአስራ አምስት ደቂቃ አርፍዶ በተጀመረው ሥነ ስርዓት ሀብታሙ ሲሳይ (የኢፌዴሪ ባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር ዴኤታ)፣ ኤሊያስ ሽኩር (የኢፌዴሪ ስፓርት ኮሚሽን ኮሚሽነር)፣ ዮናስ አረጋዊ (የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር)፣ዝርዝር

በደማቅ ሁኔታ ባሳለፍነው ወር የተጠናቀቀው የ14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የመዝጊያ ሥነ ስርዓት በቀጣይ ሳምንት በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል ይካሄዳል። ከጥቅምት 29 – ኅዳር 14 ቀን በአዲስ አበባ ስታዲየም ሲካሄድ የቆየው 14ኛው የአአ ከተማ ዋንጫ የማጠቃል ለያ መርሐግብር ማክሰኞ ታኀሳስ 14 ቀን ከቀኑ 08:00 በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል በልዮ ሁኔታ ይካሄዳል። በዕለቱ የሚካሄዱ ዋናዝርዝር

የ14ኛውን የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ መጠናቀቅ አስመልክቶ የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከአአ ስፖርት ኮሚሽን በጋራ በመሆን በጊዮን ሆቴል ዛሬ ቀትር ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫው ላይ የአአ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዮናስ አረጋይ፣ የአአ ግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝደንት ኃይለየሱስ ፍስሐ እና የሥራ አስፈፃሚ አባል የኔነህ በቀለ የተገኙ ሲሆን የ14ኛው የአአ ከተማ ዋንጫ በስኬትዝርዝር

ትናንት በተጠናቀቀው የ14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጎልተው ከወጡ ተጫዋቾች መካከል አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ አንዱ ነው። ከረዥም ጊዜ ጓዳት በኋላ ወደ ሜዳ በመመለስ ጥሩ ብቃቱን ያሳየው ሳላዲን በአራት ጎል የውድድሩ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ በመሆን አጠናቋል። ሶከር ኢትዮጵያም ወቅታዊ አቋሙ ዙርያ አጭር ቆይታ አድርጋ እንዲህ አቅርበነዋል። ውድድሩን እንዴት አገኘኸው? በጣምዝርዝር

ለሁለት ሳምንታት ሲካሄድ የቆየው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን 2-1 በማሸነፍ በውድድሩ ታሪክ ለ6ኛ ጊዜ ዋንጫውን አንስቷል። ከጨዋታው መጀመር አስቀድሞ የዕለቱ የክብር እንግዶች ከተጫዋቾች ጋር ሰላምታ የተለዋወጡ ሲሆን የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ለውድድሩ ለሰጡት ድምቀት ከፌዴሬሽኑ የዕውቅና ዋንጫ እና የምስጋና ምስክር ወረቀትዝርዝር

እሁድ ኅዳር 14 ቀን 2012 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-1 ሰበታ ተከማ 16′ ዛቦ ቴጉይ 39′ ሳላዲን ሰዒድ 82′ ፍፁም ገብረማሪያም ቅያሪዎች 64′  ዛቦ ደስታ 27′  ፍርዳወቅ ናትናኤል 81′  አስቻለውምንተስኖት 46′  በኃይሉ ኃ/ሚካኤል 83′  ሳላዲን ኤንዶ – 46′  ኢብራሂም ፍፁም 72′  መስዑድሳሙኤል 74′  ዳዊትአስቻለው ካርዶች 33′  ሙሉዓለም መስፍን 57′  ኤድዊን ፍሪምፖንግ 87‘  ባህሩ ነጋሽ 65′  ታደለ መንገሻ አሰላለፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ  ሰበታ ከተማ 22 ባህሩ ነጋሽ 2 አ/ከሪም መሐመድዝርዝር

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የደረጃ ጨዋታ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎቻቸውን በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሰበታ የተሸነፉት ኢትዮጵያ ቡና እና መከላከያን አገናኝቶ ጦሩ በመለያ ምቶች በማሸነፍ 3ኛ ደረጃ ይዞ አጠናቋል። ከወትሮው ዝቅ ያለ ተመልካች በተከታተለው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና የኋላ መስመሩን በሦስት ተከላካዮች በማዋቀር የጀመረ ሲሆን በብሔራዊ ቡድን ጨዋታ ምክንያት ያልተጠቀመባቸው አቡበከር ናስር እናዝርዝር