Soccer Ethiopia

አአ ከተማ ዋንጫ

አአ ከተማ ዋንጫ | ሰበታ ከተማ የፍፃሜ ተፋላሚ መሆኑን አረጋገጠ

በ14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የመጀመሪያ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ሰበታ ከተማ መከላከያን በመርታት በመጪው እሁድ የሚደረገው የፍፃሜ ተፋላሚ መሆኑን አረጋግጧል። ቀዝቀዝ ባለ የአየር ንብረት የተካሄደው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ በተለይ በመጀመሪያ አጋማሽ ጨዋታ መከላከያዎች የተሻሉ ነበሩ። በዚህም የጨዋታውን የመጀመሪያ ሙከራ በ3ኛው ደቂቃ ላይ ቴዎድሮስ ታፈሰ በግሩም ሁኔታ ያሳለፈለትን ኳስ ፍቃዱ ዓለሙ መትቶ ኢላማዋን ሳትጠብቅ በቀረችው ሙከራ […]

ሰበታ ከተማ ከ መከላከያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ረቡዕ ኅዳር 10 ቀን 2012 FT ሰበታ ከተማ 3-1 መከላከያ  21′ ታደለ መንገሻ 54′ ባኑ ዲያዋራ 85′ ዳዊት እስጢፋኖስ 37′ ዳዊት ማሞ ቅያሪዎች 61′  ፍርዳወቅ  ናትናኤል 63′  ዳዊት ሀብታሙ 61′  ሳሙኤል  ዳዊት 74′  ፍቃዱ   አቤል 61′  መስዑድ  ኢብራሂም 72′ በኃይሉ  አስቻለው 85′  ዲያዋራ  ባድራ 85′  ታደለ  ፍፁም – 83‘  አቤል  ሥዩም ካርዶች 84′ ደሳለኝ ደባሽ 90′  ሳቪዮ ካቩጎ 82′ ቴዎድሮስ ታፈሰ አሰላለፍ ሰበታ ከተማ መከላከያ 90 ዳንኤል አጃይ 5 ጌቱ ኃይለማርያም 27 ፍርዳወቅ ሲሳይ 15 ሳቪዮ […]

አአ ከተማ ዋንጫ | ኢትዮጵያ ቡና በግማሽ ፍፃሜው ጊዮርጊስን ይገጥማል

ኢትዮጵያ ቡና ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ያለግብ አቻ ቢለያይም ሰበታ ከተማን ተከትሎ ወደ ግማሽ ፍፃሜው መሸጋገር ችሏል። በዛሬው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናዎች ከብሔራዊ ቡድን መልስ ተክለማርያም ሻንቆ እና አማኑኤል ዮሐንስን በመጀመሪያ 11 ውስጥ በማካተት ጨዋታውን ሲጀምሩ በአንፃሩ በኤሌክትሪኮች በኩል ባሳለፍነው ጨዋታ የተጠቁሙበትን ተመሳሳይ ቡድን በዛሬው ጨዋታ ተጠቅመዋል። በርከት ያሉ ተጫዋቾችን በብሔራዊ ቡድንና በጉዳት ያጡት ቡናዎች ገና በማለዳ […]

አአ ከተማ ዋንጫ | ሰበታ ከተማ የምድብ ሁለት የበላይ ሆኖ አጠናቀቀ

በምድብ ሁለት የመጨረሻ የጨዋታ ዕለት በ8 ሰዓት ወልዋሎን ከሰበታ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በሁለተኛው አጋማሽ ተሻሽለው የገቡት ሰበታ ከተማዎች በማሸነፍ የምድባቸው የበላይ ሆነው ግማሽ ፍፃሜውን መቀላቀል ችለዋል። ወልዋሎዎች በኢትዮጵያ ቡና ከተረታው ስብስብ ውስጥ የአንድ ተጫዋች ብቻ ለውጥ ሲያደርጉ በአንጻሩ ሰበታዎች የሦስት ተጫዋቾች ለውጥ አድርገው ወደ ጨዋታው ገብተዋል። ለተመልካች እጅግ አሰልቺ በነበረው የሁለቱ ቡድኖች የመጀመሪያ አጋማሽ ጨዋታ […]

ኢትዮጵያ ቡና ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ኅዳር 7 ቀን 2012 FT ኢትዮ ቡና 0-0 ኤሌክትሪክ – – ቅያሪዎች 12′  ወንድሜነህ  ኢብራሂም – – – – – ካርዶች – – አሰላለፍ  ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1 ተ/ማርያም ሻንቆ 18 ኃይሌ ገ/ተንሳይ 2 ፈቱዲን ጀማል 4 ወንድሜነህ ደረጀ 27 ይአብቃል ፈረጀ 8 አማኑኤል ዮሐንስ 15 ሬድዋን ናስር 3 ፍ/የሱስ ተ/ብርሃን 17 አቤል ከበደ 16 […]

ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ሰበታ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ኅዳር 7 ቀን 2012 FT ወልዋሎ 1-2 ሰበታ ከተማ 78′ ጀኒያስ ናንጂቡ 52′ ጀዋር ባኑ ዲያዋራ 54′ ሳሙኤል ታዬ ቅያሪዎች 57′  ካርሎስ  ብሩክ 37′  ባድራ  ሳሙኤል 62‘  ሳሙኤል  ሰመረ 60‘  በኃይሉ አስቻለው 70′  ጠዐመ ዘሪሁን 73′  ገናናው ዳዊት – 60‘  ታደለ  መስዑድ 67‘  ባኑ  ፍፁም 67′  ፍርዳወቅ ናትናኤል 78′  አዲስ ወንድይፍራው ካርዶች – – አሰላለፍ  ወልዋሎ ሰበታ ከተማ 22 አብዱልአዚዝ ኬይታ 13 ገናናው ረጋሳ 12 ሳሙኤል ዮሐንስ 5 ዓይናለም ኃይለ 6 ፍቃዱ ደነቀ 17 […]

አአ ከተማ ዋንጫ| ፈረሰኞቹ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል

የምድብ 1 ሶስተኛ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ 10:30 ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህር ዳር ከተማን 3ለ1 በማሸነፍ የምድቡ የበላይ በመሆን ወደ ግማሽ ፍፃሜ ማለፉን አረጋግጧል። የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች በአሁኑ ሰዓት ባህር ዳር ከተማን በማሰልጠን ላይ ለሚገኘው የቀድሞው የክለቡ ተጫዋች አና አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ባበረከቱት የማስታወሻ ስጦታ በተጀመረው ጨዋታ ሶስት ሶስት የፊት መስመር አጥቂዎችን ወደ ሜዳ ይዘው የገቡት […]

አአ ከተማ ዋንጫ | መከላከያ በወልቂጤ ሽንፈት ቢያስተናግድም ወደ ግማሽ ፍፃሜ ተሸጋግሯል

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬ አንደኛ ሳምንቱን ሲያስቆጥር ከምድብ ሀ ሦስተኛ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው የመከላከያ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ በወልቂጤ 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። መከላከያ ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች ከተጠቀመባቸው ተሰላፊዎችን ሙሉ ለሙሉ ለማለት በሚያስችል መልኩ ብዙም እድል ባላገኙ ተጫዋቾች ተክቶ ወደ ሜዳ ሲገባ ከምድቡ መሰኔበቱን ያረጋገጠው ወልቂጤ ከተማ መጠነኛ ለውጦች አድርጎ ወደ ሜዳ ገብቷል። የተቀዛቀዘ […]

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ባህር ዳር ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ኅዳር 6 ቀን 2012 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 3-1 ባህር ዳር ከተማ 62′ ጌታነህ ከበደ (ፍ) 67′ ሳላዲን ሰዒድ 76′ አብዱልከሪም መሐመድ 70′ ዜናው ፈረደ ቅያሪዎች – – – – – – ካርዶች – – አሰላለፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህር ዳር ከተማ 22 ባህሩ ነጋሽ 2 አ/ከሪም መሐመድ 13 ሰልሀዲን በርጌቾ 24 ኤድዊን ፍሪምፓንግ 14 ሄኖክ […]

ወልቂጤ ከተማ ከ መከላከያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ኅዳር 6 ቀን 2012 FT ወልቂጤ ከተማ 2-0 መከላከያ  18′ ጃኮ አራፋት 83′ ጃኮ አራፋት – ቅያሪዎች – – – – – – ካርዶች – 59′ ተፈራ አንለይ አሰላለፍ ወልቂጤ ከተማ መከላከያ  30 ይድነቃቸው ኪዳኔ 49 መሐመድ ዐወል 30 ቶማስ ስምረቱ 16 ዳግም ንጉሴ 24 በረከት ጥጋቡ 6 አልሳሪ አልመሀዲ 3 ኤፍሬም ዘካርያስ 13 አባይነህ […]

ሶከር ኢትዮጵያ

ሶከር ኢትዮጵያ በ ‘አብርሀም ገ/ማርያም የማስታወቂያ ድርጅት’ ስር የሚሰራ ድረገፅ ሲሆን በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ በሚያተኩሩ ዜናዎች፣ ቁጥራዊ መረጃዎች፣ ታሪኮች፣ ጥልቅ ዘገባዎች፣ አስተያየቶች እና ትንታኔዎች ላይ ትኩረቱን ያደርጋል።

ዘርፍ

ማኅደር

top