የኦሮሚያ ዋንጫ በገላን ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል
ለቀናት በቢሾፍቱ ከተማ በአምስት ቡድኖች መካከል ሲካሄድ የቆየው የኦሮሚያ ዋንጫ ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ገላን ከተማ የውድድሩ አሸናፊ ሆኗል። የኦሮሚያ ዳኞችና ኮሚሽነሮች ማኅበር ከኦሮሚያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር በተዘጋጀው በዚህ ውድድርዝርዝር
ክለቦች ወደ አዲስ አመት የሊግ ውድድር ከመግባታቸው አስቀድሞ የቡድናቸውን አቋም ለመገምገም እንደ አቋም መፈተሻ ጨዋታ እየተጠቀሙበት የሚገኙት በተለያዩ ከተሞች የሚዘጋጁ የሲቲ ካፕ ውድድሮች ናቸው። ከወራት ቆይታ በኋላ ውድድሮችን ከመከታተል ለራቀውዝርዝር
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እና ብሄራዊ ሊግ ክለቦች የሚሳተፉባቸው የቅድመ ውድድር ጨዋታዎች በሀዋሳ ፣ ባህርዳር ፣ ባቱ እና ሰበታ ከተሞች እየተካሄዱ ይገኛሉ፡፡ የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የቢጂአይ ኢትዮጵያ ምርት የሆነው ካስቴል ቢራዝርዝር
Copyright © 2021