የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለ11ጊዜ የሚያካሂደው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ነገ በኢትዮጵያ ሆቴል ከቀኑ 5:00 ጀምሮ እንደሚከናወን የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን አሰታውቋል። ስድስት የአዲስ አበባ ክለቦችዝርዝር

  ደቡብ ካስቴል ዋንጫ | 16-01-2009  የደቡብ ክልል እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው የደቡብ ካስቴል ዋንጫ ላይ የሚካፈሉ 7 ቡድኖች ተለይተው ታውቀዋል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያ ከፌዴሬሽኑ ባረጋገጠችው መረጃ መሰረት ከሀዋሳ ከተማ ፣ ወላይታዝርዝር

ደቡብ ካስቴል ዋንጫ| 07-01-2009  6 ክለቦችን የሚያሳትፈው የደቡብ ካስቴል ዋንጫ በመጪው መስከረም 24 በሀዋሳ ከተማ እንደሚጀምር የደቡብ ክልል እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ቢጂአይ ኢትዮጵያ በካስቴል ቢራ ምርቱ ስፖንሰር ያደረገው ይህ ውድድርዝርዝር

 ሲቲ ካፕ| 07-01-2009  የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን ለ11ኛ ጊዜ የሚካሄደው የአዲስ አበባ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) መስከረም 28 እንደሚጀምር ይፋ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ስምንት ክለቦች የሚካፈሉበት ይህ ውድድር ይፋዊ በሆነ መልኩዝርዝር

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያዘጋጀው 10ኛው የአዲስ አበባ አምበር ዋንጫ ዛሬ በዳሽን ቢራ አሸናፊነት እና ኢትዮጵያ ቡና ዋንጫ ተሸላሚነት ተጠናቋል፡፡ ከፍፃሜው በፊት 9፡00 ላይ በተደረገው የደረጃ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ መከላከያንዝርዝር

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን በየአመቱ የሚያዘጋጀው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዘንድሮ ለ10ኛ ጊዜ በአምበር ቢራ ስም ይካሄዳል፡፡ በውድድሩ ላይ የሚሳተፉት 6 የአዲስ አበባ ክለቦች እና ሁለቱ ተጋባዥ የክልል ክለቦች በአምናውዝርዝር

The Addis Ababa City Cup, a competition hosted annually by the Addis Ababa Football Federation, will take place for the 10th time this year. The pre-season tournament will kick offዝርዝር

በየአመቱ በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሚካሄደው የአዲስ አበበ ከተማ ዋንጫ የዘንድሮ ተጋባዥ ክለቦች ጉዳይ እልባት አግኝቷል፡፡ ከአዳማ ከነማ ጋር የሚሳተፈው ሌላኛው የክልል ክለብም ዳሽን ቢራ ሆኗል፡፡ ፌዴሬሽኑ ከዚህ ቀደምዝርዝር

Addis Abeba Football Federation confirmed the 2014/15 Ethiopian Premier League 3rd place winners Adama Kenema accepted the invitation to play in the City Cup. AAFF vice president Mr. Yonas Hagosዝርዝር

ሊጀመር ከ2 ሳምንት ያነሰ ጊዜ የቀረው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ላይ አዳማ ከነማ ለመሳተፍ ፍቃደኛ መሆኑን የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን በዘንድሮው ውድድር ላይ እንዲካፈሉ ጥያቄዝርዝር