ቅድመ ውድድር (Page 30)

ሊጀመር ከ2 ሳምንት ያነሰ ጊዜ የቀረው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ላይ አዳማ ከነማ ለመሳተፍ ፍቃደኛ መሆኑን የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን በዘንድሮው ውድድር ላይ እንዲካፈሉ ጥያቄ ያቀረበላቸው ክለቦች አዳማ ከነማ እና ወላይታ ድቻ ሲሆኑ አዳማ ከነማ ፍቃደኛነቱን ሲገልፅ ወላይታ ድቻ እስካሁን ምላሽ አለመስጠቱን የፌዴሬሽኑ ምክትል ፕሬዝዳንትዝርዝር

Addis Abeba Footbll Federation annually organizes a preseason tourney, the Addis Abeba City Cup. The City Cup will begin on October 3. The City Cup has been a perfect way for Addis Abeba teams to prepare for the premier league. AAFF vice president Mr. Yonas Hagos told Soccer Ethiopia theዝርዝር

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌድሬሽን የሚያዘጋጀው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (city cup) ዘንድሮ ለ10ኛ ጊዜ ይካሄዳል፡፡ ይህ ውድድር መስከረም 22 እንደሚጀምር የአዲ አበባ እግርኳስ ፌደሬሽን ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ዮናስ ሀጎስ ለሶከር ኢትዮጵያ በሰጡት አስተያየት ተናግረዋል፡፡ 8 ክለቦችን የሚያሳትፈው ይህ ውድድር ለ2 ሳምንታት ያክል (ከመስከረም 22 እስከ ጥቅምት 7) በአዲስ አበባ ስታዲየምዝርዝር

ለ9ኛ ጊዜ የተካሄደው የአዲስ አበባ ከተማ ካስትል ዋንጫ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ቢጂአይ ኢትዮጵያ ስፖንሰር ያደረገው ውድድር ዘንድሮ በበርካታ ተመልካቾች የደመቀ ሲሆን በርካታ ወጣት ተጫዋቾችም ታይተውበታል፡፡ በፍፃሜው የተገኛኙት ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መደበኛውን ዘጠና ደቂቃ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል፡፡ በጨዋታው ግብ በማስቆጠር ቅድሚያውን የያዙት ባንኮች ሲሆኑዝርዝር

ይህ የሶከር ኢትዮጵያ ኦንላይን ቁጥር ሁለት እትም ነው፡፡ መፅሄቱ ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረውም ኢትዮጵያ ከፊቷ በሚጠብቃት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዙርያ ነው፡፡ዝርዝር

የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለ8ኛ ጊዜ ያዘጋጀው ሲቲ ካፕ የፊታችን ጥር 4 ይጀመራል፡፡ *በውድድሩ 7 የአአ ክለቦች እና ሙገር ሲሚንቶ በተጋባዥነት ይሳተፋሉ፡፡ *በብሄራዊ ቡድኑ ዝግጅት ምክንያት ለ40 ቀናት የተቋረጠው ፕሪምየር ሊግ አለመኖርን ተከትሎ ውድድሩ መዘጋጀቱ ቡድኖቹ በውድድር መንፈስ ውስጥ እንዲቆዩ ያግዛል ተብሏል፡፡ የእጣ አወጣጡ ስነስርአት ቅዳሜ ተካሂዶ በምድብ 1 ደደቢት፣ መከላከያ፣ዝርዝር