በሲዳማ ደቡብ ጎፈሬ ዋንጫ ዙሪያ መግለጫ ተሰጥቷል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚሳተፉ ክለቦች አቋማቸውን ለማየት ይረዳ ዘንድ የሚደረገው የሲዳማ ደቡብ ጎፈሬ ዋንጫ በሲዳማ እና ደቡብ ክልል እግር ኳስ ፌድሬሽን የጋራ ጥምረት እንደሚደረግ ዛሬ በተሰጠ መግለጫ ይፋ ሆኗል፡፡ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከመጀመሩ አስቀድሞ ክለቦች አቋማቸውን የሚፈትሹበት ውድድር በሀዋሳ ይካሄዳል፡፡ ከአንድ ዓመት በፊት የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ በሚልRead More →