ከደቡብ አፍሪካ ጋር ለሚደረገው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የደርሶ መልስ ጨዋታ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ ያቀረቡት አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከፈረሰኞቹ የመረጧቸውን ተጫዋቾች አላገኙም። ኳታር ለምታስተናግደው የ2022 ዓለም ዋንጫ ለማለፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንተጨማሪ

ያጋሩ

የቅዱስ ጊዮርጊስ አዲሱ አሠልጣኝ ዝላትኮ ክራምፖቲች ዛሬ ከሰዓት በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ በይፋ ከጋዜጠኞች ጋር ተዋውቀዋል። የ27 ጊዜ የኢትዮጵያ ሻምፒዮኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሳምንታት በፊት የ64 ዓመቱ ስርቢያዊ ዝላትኮ ክራምፖቲችን ዋና አሠልጣኝተጨማሪ

ያጋሩ

ቡድኑን በአምበልነት ሲመሩ የነበሩት ተጫዋቾች ከክለቡ በመለያየታቸው ምክንያት ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲስ አንበሎችን መምረጡ ታውቋል። ለ2014 የውድድር ዘመን አዲስ አሰልጣኝ የሾመው ቅዱስ ጊዮርጊሶች በትናንትናው ዕለት ቢሸፍቱ በሚገኘው የክቡር ይድነቃቸው አካዳሚ ለቅድመተጨማሪ

ያጋሩ

ከሳምንታት በፊት የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ሆነው የተሾሙት ሰርቢያዊ ቅዳሜ አዲስ አበባ እንደሚገቡ ይፋ ተደርጓል። የ64 ዓመቱ ሰርቢያዊ ዝላትኮ ክራምፖቲች በዋና አሰልጣኝነት የሾሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች አዲሱ አሰልጣኝ ከሰርቢያዊው ምክትላቸው ኒኮላ ኮሮሊጃተጨማሪ

ያጋሩ

ስርቢያዊውን ዝላትኮ ክራምፖቲች ዋና አሠልጣኝ አድርገው የሾሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ቶጎዋዊ አጥቂ የግላቸው ለማድረግ እንቅስቃሴ ላይ መሆናቸው ታውቋል። ቀደም ብለው የበረከት ወልዴ፣ ቸርነት ጉግሳ፣ ጋቶች ፓኖም፣ ቡልቻ ሹራ እና ምኞት ደበበንተጨማሪ

ያጋሩ

በቅርቡ አዲስ አሠልጣኝ የሾሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከደቂቃዎች በፊት የወጣቱን ግብ ጠባቂ ውል ማደሳቸውን ይፋ አድርገዋል። ዩጋንዳዊውን ግብ ጠባቂ ቻርለስ ሉክዋጎን ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ከጫፍ የደረሱት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከደቂቃዎች በፊት ከ17ተጨማሪ

ያጋሩ

በዝውውር ገበያው ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በዛሬው ዕለት የመሐል ተከላካያቸውን ውል አራዝመዋል። አንጋፋው የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቀጣይ የውድድር ዓመት ተጠናክሮ ለመቅረብ ቅድመ ሥራዎችን እየከወነ እንደሚገኝ ይነገራል። ከትናንትተጨማሪ

ያጋሩ

ከበርካታ ተጫዋቾች ዝውውር ጋር ስሙ እየተያያዘ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካይ መስመር ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በዘንድሮ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከዋንጫ ባለቤቱ ፋሲል ከነማ በ14 ነጥቦች ርቆ ሦስተኛ ደረጃን ይዞተጨማሪ

ያጋሩ

ከትናንት በስትያ የመኪና አደጋ ያጋጠመው ኬንያዊው የግብ ዘብ ስለ ወቅታዊ ጤንነቱ ሀሳብ ሰጥቷል። ከ2011 ጀምሮ በቅዱስ ጊዮርጊስ ሲጫወት የነበረው ኬንያዊው ግብ ጠባቂ ፓትሪክ ማታሲ ከትናንት በስትያ በቶዮታ ቪትስ መኪናው ባለቤቱን፣ተጨማሪ

ያጋሩ

ለ2014 የውድድር ዘመን ስብስባቸውን ለማጠናከር ከወዲሁ መንቀሳቀስ የጀመሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከሁለት ወጣት ተጫዋቾች ጋር ቅድመ ስምምነት እንደሚያርጉ ይጠበቃል። የእግርኳስ ህይወታቸውን በወላይታ ድቻ ከ17 ዓመት በታች ቡድን የጀመሩት በረከት ወልዴ እናተጨማሪ

ያጋሩ