ካፍ ባወጣው አዲሱ ስምምነት መሠረት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከአማራ ክልል የእግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር በባህር ዳር ከተማ ያዘጋጁት የካፍ ‘ሲ’ ላይሰንስ ሥልጠና ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል። የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ባወጣው ስምምነት መሠረት የተቀመጡ የኮርስ ርዕሶችን በመሸፈን አሰልጣኞቹ ሳይንሳዊ መሠረት እና ተከታታይነት ያለው በዕውቀት የታገዘ ሥልጠና መስጠት እንዲችሉ የማገዝ እና ብቁRead More →

ዕድሉ ደረጄ የአውሮፓ ‘ሲ’ ላይሰንስ የአሰልጣኞች ሥልጠናን ለመውሰድ ዛሬ ወደ ናሚቢያ አቅንቷል። በእግርኳስ ተጫዋችነት ዘመኑ ያሳካውን ስኬት በአሰልጣኝነቱም ለመድገም እየተጋ የሚገኘው ዕድሉ ደረጄ የአሰልጣኞች ሥልጠናን በሀገር ውስጥ እና በውጪ የወሰደ ይገኛል። ከዚህ ቀደም በነበረው ዘገባችን ስኮትላንድ ከሚገኘው One 10 sport ኮሌጅ ጋር የአውሮፓ ‘ሲ’ ላይሰንስን ለመውሰድ የንድፈ ሀሳብ ትምህርቱን በኦላይንRead More →

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በኦሮሚያ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስተባባሪነት ከኅዳር 1 ጀምሮ በአዳማ ከተማ ለሠላሳ ሰልጣኞች ሲሰጥ የነበረው የ ዲ ላይሰንስ የአሰልጣኞች ስልጠና በዛሬው ዕለት ተጠናቋል፡፡ ሁለቱ እንስት ኢንስትራክተሮች ሰላም ዘርአይ እና በኃይሏ ዘለቀ እንዲሁን በካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ አማካኝነት ሲሰጥ የነበረው ይህ ስልጠና የተግባር እና የክፍል ስልጠናንRead More →

በሀያት ሪጀንሲ ሆቴል በተዘጋጀው የፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ስልጠና ወቅት አቶ ኢሳይያስ ጂራ መልዕክት አስተላልፈዋል። የፕሪምየር ሊጉ አሰልጣኞችን አቅም እና ዕውቀት ለማሳደግ የሊጉ አክስዮን ማኅበር ከመልቲቾይዝ አፍሪካ ጋር በመተባበር ለአምስት ቀናት የሚቆየው ስልጠና ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የኢትዮጵያ አግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ ተከታዩን መልዕክት አስተላልፈዋል። ” ከሁሉ አስቀድሜ ይህንRead More →

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አ.ማ ከመልቲቾይዝ አፍሪካ ጋር በመተባበር ለአስራ ስድስቱ የፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ያዘጋጀው ስልጠና በይፋ ተጀምሯል። የፕሪምየር ሊጉን አሰልጣኞች አቅም እና ዕውቀት ለማሳደግ የተለያዩ የማሻሻያ ሥልጠናዎችን ለማዘጋጀት የሊጉ አክስዮን ማኅበር ከመልቲቾይዝ አፍሪካ ጋር አስቀድሞ በገባው ስምምነት መሠረት ስልጠናው ዛሬ በይፋ ተጀምሯል። በሀያት ሪጀንሲ ሆቴል በተካሄደው በዚህ ይፋዊ የስልጠና ጅማሮRead More →

በአዲሱ የካፍ ኮንቬንሽን መሠረት ሀገራችን ኢትዮጵያ ከአራት ዓመታት በኋላ የካፍ የዲ ላይሰንስ የአሠልጣኞችን ሥልጠና መስጠት ጀምራለች። የአፍሪካ እግርኳስ የበላይ አካል የሆነው ካፍ የአባል ሀገራቱን የአሠልጣኞች ስልጠና ደረጃ ከፍ ለማድረግ እንቅስቃሴ ላይ እንደነበር ይታወሳል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የቴክኒክ ክፍልም ካፍ በሰጠው መመሪያ መሠረት በሀገራችን ከሚገኙ የካፍ ኢንስትራክተሮች ጋር በመሆን የአሠልጣኞችን ስልጠናRead More →