ወጣቱ የፊት መስመር ተጫዋች ወደ መከላከያ አምርቷል፡፡ በአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ መሪነት በቢሾፍቱ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በማገባደድ በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ላይ ተሳትፎን እያደረገ የሚገኘው መከላከያ ወጣቱ የፊት መስመር አጥቂተጨማሪ

ያጋሩ

ከሳምንታት በፊት ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሚያደርገው ዝውውር የከሸፈው ወጣቱ አጥቂ ጅማ አባጅፋርን ለመቀላቀል በቃል ደረጃ የተስማማበትን ስምምነት ህጋዊ አድርጓል። ከኢትዮጵያ መድህን የወጣት ቡድን ተገኝቶ ዋናውን ቡድን ያገለገለው ወጣቱ አጥቂ መሐመድተጨማሪ

ያጋሩ

ሀድያ ሆሳዕና የመስመር አጥቂውን በአንድ ዓመት ውል ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ በአዲሱ አሰልጣኙ ሙሉጌታ ምህረት እና ረዳቶቹ መሪነት ከሳምንታቶች በፊት በመቀመጫው ሆሳዕና ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን የጀመረው ሀድያ ሆሳዕና በሲዳማ ጎፈሬተጨማሪ

ያጋሩ

ያለፉትን ሁለት ዓመታት ከሰራተኞቹ ጋር ያሳለፈው የመሐል ተከላካይ ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። 2012 ላይ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ዋናው የሀገሪቱ የሊግ እርከን ያደገው ወልቂጤ ከተማ ባደገበት ዓመት የመሐል ተከላካዩን ቶማስተጨማሪ

ያጋሩ

አዲስ አበባ ከተማ ዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአስራ ሦስቱን ውል አድሷል፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ስር በመወዳደር ላይ የሚገኘው አዲስአበባ ከተማ ለቀጣዩ የ2014 የውድድር ዓመት ጊዜያዊ አሰልጣኝ የነበረችውተጨማሪ

ያጋሩ

የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እየሰሩ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች አምስት ወጣቶችን ወደ ዋናው ቡድን ሲያሳድጉ የወጣት ተጫዋቻቸውን ውልም አራዝመዋል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ታዳጊ ወጣቶችን በማብቃቱ ረገድ ሊጠቀሱ ከሚችሉ ውስን ክለቦች መካከልተጨማሪ

ያጋሩ

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን ተሳታፊው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሦስት ተጨማሪ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ብርቱ ተፎካካሪው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለ2014 የውድድር ዘመን ቀደም ብሎ የአሰልጣኝ መሠረትተጨማሪ

ያጋሩ

አርባምንጭ ከተማ ኬንያዊ አጥቂ በይፋ አስፈረመ፡፡ ከቀናት በፊት ኬንያዊው የመሐል ተከላካይ በርናንድ አቼንግን በይፋ ወደ ክለቡ መቀላቀል የቻለው አርባምንጭ ከተማ በዛሬው ዕለት ሁለተኛው ኬንያዊ ፈራሚ በማድረግ አጥቂው ኤሪክ ካፓይቶን በአንድተጨማሪ

ያጋሩ

በሀዋሳ ከተማ ዝግጅት እየሰሩ የሚገኙት ድሬዳዋ ከተማዎች የሙከራ ዕድል ከተሰጧቸው ተጫዋቾች መካከል ሁለቱን አስፈርመዋል፡፡ በሀዋሳ ከተማ ለቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የ2014 ዝግጅትን እየሰሩ የሚገኙት ድሬዳዋ ከተማዎች በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸውተጨማሪ

ያጋሩ

በተለያዩ ውድድር መድረኮች ዋንጫዎችን በማንሳት የሚታወቀው ግብ ጠባቂ አዲስ አዳጊውን ክለብ ተቀላቅሏል፡፡ ወደ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ያደገው አዲስ አበባ ከተማ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኝ ሲሆን አሁን ደግሞተጨማሪ

ያጋሩ