የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ይረዳው ዘንድ ከኢትዮጵያ 15 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ አከናውኖ ድል አድርጓል። ጥቅምት 10 እና 16 ከዩጋንዳ አቻውተጨማሪ

ያጋሩ

በአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከዩጋንዳ ጋር ላለበት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ልምምዱን በካፍ የልህቀት ማዕከል እየከወነ ይገኛል። በኮቪድ ምክንያት ወደ 2022 ለተዘዋወረው እና በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደውተጨማሪ

ያጋሩ