አንደኛ ዲቪዝዮን

አዲስ አበባ ከተማ ዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአስራ ሦስቱን ውል አድሷል፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ስር በመወዳደር ላይ የሚገኘው አዲስአበባ ከተማ ለቀጣዩ የ2014 የውድድር ዓመት ጊዜያዊ አሰልጣኝ የነበረችው የሺሀረግ ለገሰን በዋና አሰልጣኝነት እንድትቀጥል ሲያደርግ ዘጠኝ ተጫዋቾችን ከተለያዩ ክለቦች ማስፈረም እና በክለቡ የነበሩ አስራ ሦስት ተጫዋቾች ደግሞ ውላቸውን ማደስዝርዝር

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን ተሳታፊው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሦስት ተጨማሪ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ብርቱ ተፎካካሪው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለ2014 የውድድር ዘመን ቀደም ብሎ የአሰልጣኝ መሠረት ማኔን ኮንትራት በሁለት ዓመት ካደሰ በኋላ ከአንድ ወር በፊት ከተለያዩ ክለቦች ስድስት አዳዲስ ፈራሚዎችን ማስፈረሙ የሚታወስ ሲሆን ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችንዝርዝር

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የሚወዳደረው አዲስ አበባ ከተማ ጊዜያዊ አሰልጣኝ የነበረችው የሺሀረግ ለገሰን በዋና አሰልጣኝነት አስቀጥሏል። የሺሀረግ ለገሰ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን የዋና አሰልጣኟ ሙሉጎጃም እንዳለ ምክትል በመሆን ስታገለግል ከቆየች በኋላ የዋና አሰልጣኟ ስንብትን ተከትሎ በጊዜያዊ አሰልጣኝነት የመጨረሻዎቹን የሊግ ሳምንታት መምራት ችላ ነበር።  አሁን ደግሞ ለቀጣዩ የ2014 የውድድር ዘመንዝርዝር

የባህር ዳር ከተማን የሴቶች ቡድን ከታችኛው የሊግ እርከን ወደ ዋናው ሊግ ያሳደገችው አሠልጣኝ ሰርካዲስ እውነቱ በዛሬው ዕለት ውሏን አራዝማለች። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት በኢትዮጵያ ሁለተኛ ዲቪዚዮን የሴቶች ውድድር 41 ነጥቦችን በመሰብሰብ ወደ ዋናው ሊግ ያደገው ባህር ዳር ከተማ የአሠልጣኙን ውል ለማደስ ከሰሞኑን ንግግር ሲያደርግ ነበር። ክለቡም ከምስረታው አንስቶ አሠልጣኝ የነበረችውን ሰርካዲስዝርዝር

የተጠናቀቀውን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ውድድርን ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ ያጠናቀቀው መከላከያ የሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል አድሷል። ሴናፍ ዋቁማ ውላቸውን ካራዘሙት መካከል ናት። ከጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ ከተገኘች በኋላ በአዳማ ከተማ እንዲሁም የ2013 የውድድር ዘመንን በጦሩ ያሳለፈችው የግብ ቀበኛዋ ሴናፍ ዋቁማ ከንግድ ባንክ ዝውውር ጋር ስሟ ተያይዞ የነበረ ቢሆንም ባለመሳካቱዝርዝር

ረሂማ ዘርጋው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግን ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ ያጠናቀቀውን ክለብ ተቀላቅላለች፡፡ የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን ከሻምፒዮኑ ንግድ ባንክ በመቀጠል ሁለተኛ ደረጃን በሊጉ ይዞ ማጠናቀቅ የቻለው መከላከያ ለ2014 የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ (መቶ አለቃ) ስለሺ ገመቹ እየተመራ ከወራት በፊት ከአስር በላይ ተጫዋቾችን ከተለያዩ ክለቦች ማስፈረሙ የሚታወስ ሲሆን አሁን ደግሞ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቿዝርዝር

በአንደኛ ዲቪዝዮን የሚሳተፈው አርባምንጭ ከተማ የአራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲያጠናቅቅ የስድስት ነባር ተጫዋቾችን ውልም አራዝሟል፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የ2013 የውድድር ዘመን ተወዳዳሪ የነበረውና በዓመቱ መጨረሻ ለመውረድ ተገዶ የነበረው አርባምንጭ ከተማ በቅርቡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የወረዱ ክለቦች በድጋሚ በአንደኛ ዲቪዚዮኑ ይቀጥሉ የሚል መመሪያን በማውጣቱ መነሻነት በፕሪምየር ሊጉዝርዝር

ባጣቸው በርካታ ተጫዋቾችን ምትክ ከሰሞኑ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ ትናንት አመሻሽ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ ግብ ጠባቂዋ ብርሀን ባልቻ ወደ ድሬዳዋ አምርታለች፡፡ ከሻሸመኔ ከተማ ሀዋሳን ከተቀላቀለች በኋላ የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በሀዋሳ በተጠባባቂ ግብ ጠባቂነት ያሳለፈችው ተጫዋቿ በሁለት ዓመት ውል ለድሬዳዋ ፊርማዋን አኑራለች፡፡ ፈጣኗ አጥቂ ቤተልሄም ታምሩዝርዝር

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተሳታፊው ድሬዳዋ ከተማ የመስመር ተከላካይ አስፈርሟል፡፡ በርካታ ተጫዋቾች ወደተለያዩ ክለቦች ያመሩበት የአሰልጣኝ ብዙዓየሁ ጀምበሩ ቡድን ድሬዳዋ ከተማ እንደ አዲስ ክለቡን እየገነባ የሚገኝ ሲሆን ትዕግስት ዳዊትን ዘጠነኛ ፈራሚው አድርጓል፡፡በሀዋሳ ከተማ የክለብ የእግር ኳስ ህይወቷን በ2004 የጀመረችሁ የመስመር ተከላካይዋ ሀዋሳን ከለቀቀች በኋላ ያለፉትን ሁለት የውድድር ዓመታትዝርዝር

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተካፋዩ አዳማ ከተማ የሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅም አራት ነባር ተጫዋቾቹን ውል ደግሞ አድሷል። የዋና አሰልጣኙ ሳሙኤል አበራን ውል ያራዝማል ወይንስ አዲስ አሰልጣኝ ይሾማል የሚለው ጉዳይ ሳይጠናቀቅ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተወዳዳሪው አዳማ ከተማ በሌሎች የቡድኑ አሰልጣኞች መሪነት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረም እናዝርዝር