የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊት፣ የመሐል እና የኋላ መስመር ሦስት ተጫዋቾች ቀለል ያለ ጉዳት ማስተናገዳቸው ተሰምቷል። ለኳታሩ የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎችን ካለንበት ወር መጨረሻ ጀምሮ እንደሚያደርግተጨማሪ

ያጋሩ

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጋና ኢትዮጵያን የምታስተናግድበት ጨዋታ በሞሮኮ ዳኞች ይመራል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2022 የካታር ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከዚምባብዌ ፣ ጋና እና ደቡብ አፍሪካ ጋር መደልደሏ ይታወሳል፡፡ በያዝነው ወር መጨረሻተጨማሪ

ያጋሩ

ከሦስት ቀናት በፊት በልምምድ ላይ ጉዳት ያጋጠመው የአማካይ መስመር ተጫዋች ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆኗል። በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለኳታሩ የዓለም ዋንጫ ለማለፍ ከጋና እና ዚምባቡዌተጨማሪ

ያጋሩ

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ ተጋጣሚ የሆነችው ጋና በዛሬው ዕለት ስብስቧን ይፋ አድርጋለች። በኳታር አስተናጋጅነት በሚካሄደው የ2022 ዓለም ዋንጫ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የአፍሪካ ሀገራት ከያዝነው ወር መጨረሻ ጀምሮተጨማሪ

ያጋሩ

ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች በትናንትናው ዕለት ልምምድ መስራት የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬም በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ልምምዱን አከናውኗል። ከያዝነው ወር መጨረሻ ጀምሮ ከጋና እና ዚምባብዌ ጋር ላሉት የዓለም ዋንጫተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ከሰዓት አዳማ በመግባት ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅቱን ጀምሯል። በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከፊቱ ላሉበት የጋና እና ዚምባብዌ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ለ28 ተጫዋቾችተጨማሪ

ያጋሩ

አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከቸርነት ጉግሳ በተጨማሪ ሌላ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኳታር አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዎችን ከያዝነው ወር መገባደጃ ጀምሮ ያከናውናል። ብሔራዊተጨማሪ

ያጋሩ

የወቅቱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ቁንጮ የሆነው አቡበከር ናስር ብሔራዊ ቡድኑ ዛሬ ወደ አዳማ ሲያቀና አብሮ እንዳልተጓዘ ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። የ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ እና የሴካፋ ውድድር ኮከብተጨማሪ

ያጋሩ

ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅቱን ዛሬ የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአንድ ተጫዋች ጥሪ ማቅረቡ ታውቋል። ከቀናት በፊት ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ በማቅረብ ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ለመዘጋጀት እንቅስቃሴ የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንተጨማሪ

ያጋሩ

በትናንትናው ዕለት ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች የተሰባሰበው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ወደ አዳማ ከተማ እንደሚጓዝ ይጠበቃል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ቡድኑ ከጋና እና ዚምባብዌ ጋር ለሚያደርጋቸው ሁለትተጨማሪ

ያጋሩ