ከ17 ዓመት በታች ሻምፒዮና

በባቱ ከተማ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው ከየኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ተሳትፎ ያደረገው አርባምንጭ ከተማ አሸናፊ ሆኗል። ለመጀመርያ ጊዜ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በአስራ ስድስት የከተማ እና የክልል ቡድኖች መካከል ከነሐሴ 16 ጀምሮ በባቱ ከተማ ሲካሄድ የቀ ዛሬ በደማቅ ሁኔታ ፍፃኔውን አግኝቷል። ሦስት ሰዓት በጀመረው የኢትዮጵያ ቡና እናዝርዝር

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሚካሄደው ከ17 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ በሁለት ጨዋታ ሲጀምር አዳማ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ አሸንፈዋል። ለመጀመርያ ጊዜ በአራት ምድብ ተከፍሎ በአስራ ስድስት ቡድኖች መካከል ከነሐሴ 16 እስከ ጳጉሜን 3 ቀን በባቱ ከተማ የሚካሄደው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የፕሪሚየር ሊግ እና የክልል ክለቦች የሚሳተፉበት ውድድር ዛሬዝርዝር

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሻምፒዮና ውድድር የተሳታፊ ቡድኖች ቁጥር ዝቅ ብሎ እሁድ በባቱ ከተማ መካሄድ ይጀምራል። በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ለመጀመርያ ጊዜ የከተማ አስተዳደር እና የክልል ከተሞች እንዲሁም የፕሪሚየር ሊግ ቡድኖች በጋራ የሚሳተፉበት ከ17 ዓመት በታች ውድድር እሁድ በይፋ በባቱ ከተማ የሚጀመር ይሆናል። ከሳምንት በፊት በጁፒተር ሆቴል በተካሄደ የዕጣ ማውጣትዝርዝር