ወላይታ ድቻ የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች የጥሎ ማለፍ አሸናፊ ሆነ
የኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የጥሎ ማለፍ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ አዳማ አበበ በቂላ ስቴዲድም ላይ ተካሂዶ ወላይታ ድቻ አዳማ ከተማን 2-1 በመርታት የዋንጫው አሸናፊ ሆኗል፡፡ የዕለቱ የክብር እንግዳ አቶ አሊሚራህ መሀመድ የኢትዮዽያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ አባል ፣ የአዳማ ከተማ ፕሬዝዳንት አቶ አለማየሁ ቱሉ ፣ የወላይታ ድቻRead More →