ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ

ከቀናት በፊት በሁለት ምድቦች ተከፍሎ በሁለት ከተሞች ሲካሄድ በነበረውና በአዳማ ከተማ አሸናፊነት በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ዙርያ በተከታዩ ፅሁፍ የተወሰኑ ነጥቦችን ለማንሳት ወደናል። አስራ አራት ተሳታፊ ቡድኖች በአዳማ እና አሰላ ከተማ ላለፉት ወራት ሲያደርጉት የቆየው ውድድር በርከት ያሉ ሁነቶችን አስመልክቶን በሳምንቱ መጨረሻ ተጠናቋል። በየምድብ ውድድሮች ብሎም በማጠቃለያውዝርዝር

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የምድብ ለ የመጀመሪያው ዙር ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ተጠናቋል። መሪው አዳማ ከተማ በአዲስ አበባ ከተማ 3ለ1 ሲሸነፍ ሀላባ ከተማ ከወልቂጤ ከተማ፣ ሀዲያ ሆሳዕና ከ ኢትዮጵያ መድን አቻ ተለያይተዋል፡፡ የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ የተያዘለት መደበኛ ሰዓት 3፡00 የነበረ ቢሆንም ሜዳው አስቀድሞ የተያዘለት ፕሮግራም ስለነበር እስኪጠናቀቅ ከሁለት ሰዓትዝርዝር

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የምድብ ለ ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ተደርገው አዳማ ከተማ፣ ኢትዮጵያ መድን እንዲሁም ወልቂጤ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን በተመሳሳይ 2ለ1 አሸንፈዋል፡፡ 2፡00 ላይ ምድቡን ከፊት ሆነው እየመሩ የሚገኙት ሀዲያ ሆሳዕና እና አዳማ ከተማን ያገናኘ ነበር፡፡ ጥሩ የሜዳ ላይ ፉክክር ከድንቅ የጨዋታ እንቅስቃሴ ጋር መመልከትዝርዝር

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የበላይነት የሚከወነው ከ20 ዓመት በታች የሊግ ውድድር የሚጀመርበት ቀን ይፋ ሆኗል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በስሩ ያሉ ውድድሮችን ዘንድሮ ለመከወን የተለያዩ ዝግጅቶችን እያከናወነ እንደሆነ ይታወቃል። ከ2008 ጀምሮ መደረግ የጀመረውን ከ20 ዓመት በታች ውድድርንም ለመከወን ቅድመ ዝግጅት ላይ መሆኑ ታውቋል። ፌዴሬሽኑ ከዚህ ቀደም በውድድሩ ላይ የሚሳተፉ ክለቦች ከጥቅምት 9ዝርዝር

ተደጋጋሚ ቅሬታ በተሸላሚዎቹ ዘንድ ሲነሳበት የቆየው የ2011 የሊጎቹ ኮከቦች ሽልማት ከወራቶች መጓተት በኃላ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ የገንዘብ ሽልማቱ መከፈል ይጀምራል፡፡ በ2011 በወንዶች ከአንደኛ ሊግ እስከ ፕሪምየር ሊግ በሴቶች ደግሞ የፕሪምየር ሊግ እና ሁለተኛ ዲቪዚዮን፣ በተጨማሪም ከ20 ዓመት በታች ወንዶች ፕሪምየር ሊግ ላይ በከፍተኛ ግብ አግቢነት፣ ኮከብ ተጫዋችነት፣ ኮከብ ግብ ጠባቂነት፣ዝርዝር

የ2012 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ውድድር ከበርካታ ችግሮቹ ጋር ስድስተኛ ሳምንት ላይ ደርሷል። እኛም በእስካሁኑ የ6 ሳምንት ጉዞ በሊጉ የተመለከትናቸው ትኩረት የሚሹ ጉዳዮችን በተከታዩ ፅሁፋችን ለመቃኘት ሞክረናል። ተመጋጋቢ የሆነ የተጫዋቾች የእድገት መሰላል በሌለበት የሀገራችን እግርኳስ የታዳጊ ተጫዋቾች ልማት የተዘነጋ ጉዳይ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። በተለያዩ ወቅቶችዝርዝር

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪሞየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ አዳማ ከተማ፣ ሀዋሳ ከተማ፣ ኢ/ወ/ስ/አካዳሚ፣ ወላይታ ድቻ ፣ ሱሉልታ ከተማ እና ፋሲል ከነማ (ፎርፌ) ድል ቀንቷቸዋል። ምድብ ሀ ረፋድ 04:00 በወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ሜዳ በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በወጣቶች አካዳሚ 2-0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። በጨዋታው የመጀመርያ 30 ደቂቃዎች ቡናማዎቹዝርዝር

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የምድብ ለ ጨዋታዎች ዛሬ ተከናውነው ፋሲል፣ አዳማ እና አሰላ ኅብረት አሸንፈዋል። ጎፋ በሚገኘው የኢትዮ ኤሌክትሪክ ሜዳ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል ከነማ ተገናኝተው እንግዶቹ 2-0 አሸንፈዋል። ጥሩ ፍሰት ያለው እግርኳስ በተመለከትንበት በዚህ ጨዋታ የመጀመርያዎቹ 15 ደቂቃዎች ኢትዮ ኤሌክትሪኮች በኳስ ቁጥጥሩም ሆነ ወደ ጎል በመድረስ የተሻሉዝርዝር

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ሁሉም ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ በምድብ ሀ ሀዋሳ በሜዳው ወላይታ ድቻ ላይ ግማሽ ደርዘን ጎሎች አዝንቧል። ቅዱስ ጊዮርጊስም በግብ ሲንበሸበሽ ጥሩነሽ ዲባባ እና ሲዳማ ቡና ድል አስመዝግበዋል። 4:00 ሲል ጠንከር ባለ ፀሀይ የጀመረው የሀዋሳ እና ድቻ ጨዋታ በባለሜዳው 6-2 አሸናፊነት ተጠናቋል። የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ሙሉዝርዝር

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገዋል። በዚህም ወላይታ ድቻ ተከታታይ ሦስተኛ ድሉን ሲያስመዘግብ መድን፣ አዳማ እና ጊዮርጊስም አሸንፈዋል። ምድብ ሀ ሶዶ ስታዲየም ላይ የተደረገው የወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ በወላይታ ድቻ 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ሲዳማ ቡናዎች ኳስ ተቆጣጥረው በመጫወት ወላይታ ድቻዎች በአንፃሩ በረጃጅም ኳሶችዝርዝር