ባሳለፍነው አርብ የሩዋንዳ መዲና በሆነቸው ኪጋሊ የአፍሪካ ከ20 ዓመት በታች እና ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋነጫ የማጣሪያ ድልድል ወጥቷል፡፡ በ2017 ዛምቢያ ለምታዘጋጀው የአፍሪካ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ኢትዮጵያ ጎረቤት ሶማልያን በመጀመሪያ ዙር ትገጥማለች፡፡ በመጀመርያው የማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ሶማልያን ከመጋቢት 23-25 ውስጥ ስታስተናግድ የመልሱ ጨዋታ ሚያዝያ 14-16 ባሉት ቀናት ይደረጋል፡፡ ደቡብContinue Reading

ማዳካስካር ለምታዘጋጀው የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የማጣርያ ድልድሉ አርብ ሲወጣ ኢትዮጵያ ከግብፅ ጋር ተደልድላለች፡፡ ግብፅ ከ ኢትዮጵያ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት በሁለተኛው ዙር ሲሆን ደቡብ አፍሪካ፣ አንጎላ፣ ቡርኪና ፋሶ፣ ካሜሮን፣ ኮንጎ ብራዛቪል፣ ኮትዲቯር፣ ጋቦን፣ ጊኒ፣ ማሊ፣ ሞዛምቢክ፣ ኒጀር፣ ናይጄሪያ፣ ሴኔጋል፣ ቱኒዚያ እና ዛምቢያ ሌሎች በሁለተኛው ዙር ማጣሪያውን የሚቀላቀሉ ናቸው፡፡ ናይጄሪያ ከContinue Reading

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ መካከለኛ ዞን 5ኛ ሳምንት ላይ ደርሷል፡፡ ቅዳሜ እሁድ እና ሰኞ በተደረጉት የሊጉ ጨዋታዎች ንግድ ባንክ ወደ መሪነት የወጣበትን ድል ሲያስመዘግብ አአ ከተማ የሳምንቱን ከፍተኛ ድል ወጣቶች አካዳሚ ላይ ተቀዳጅቷል፡፡ ቅዳሜ 8፡00 ላይ የኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚን የገጠመው አዲስ አበባ ከተማ 5-1 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል፡፡Continue Reading

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ቅዳሜ እና እሁድ በተደረጉ ጨዋታዎች ቀጥሏል፡፡ ሀረር ሲቲ ወደ መሪነት ከፍ ሲል ንግድ ባንክ የሳምንቱን ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡ ቅዳሜ በ08፡00 ሐረር ሲቲ ደደቢትን 2-1 አሸንፎ የደረጃ ሰንጠረዡን አናት ተቆናጧል፡፡ የሐረር ሲቲን የድል ግቦች ሚካኤል መኮንን እና ታድዮስ አዱኛ ከመረብ ሲያሳርፉ ዳዊት ደግአረገContinue Reading

  የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የመካከለኛ ዞን 3ኛ ሳምንት ጨዋታ አርብ ፣ ትላንት እና ዛሬ ተደርገዋል፡፡ ደደቢት ፣ ሀረር ሲቲ ፣ ባንክ ፣ መከላከያ እና የኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ አርብ በተደረገው ብቸኛ ጨዋታ ደደቢት ኤሌክትሪክን 1-0 ሲረታ ብሩክ ብርሃኑ ብቸኛውን የድል ግብ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ድሉን ተከትሎ ደደቢትContinue Reading

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሱሉልታ ከተማ 1-0 ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን – እንዳለ ዘውገ ********************* የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን የወጣቶች ውድድር ሰውነት ቢሻው 1-4 ደደቢት – ዳኛቸው መለሰ —- – ናትናኤል መኮንን – እንዳለ ከበደ – ዳንኤል ጌድዮን – ማትያስ ሹመቻ ****** ኢትዮጵያ ቡና 0-2 ሙገር ሲሚንቶ – እስጢፋኖስ የሺ ጌታ – ተመስገንContinue Reading

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፣ ኮካኮላ እና የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ በመተባበር እድሜያቸው ከ15 አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎችን በመመልመል በአካዳሚው ስልጠና እንደሚሰጡ ትላንት በአካዳሚው አዳራሽ በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ተገልጧል፡፡ በእለቱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽንን በመወከል ፕሬዝዳንቱ አቶ ጁነይዲ ባሻ ፣ የኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚ ዳይሬክተር ሲራክ ኃ/ማርያም (ዶ/ር) እንዲሁም የኮካኮላ ተወካይ ኪንግ ኦሪContinue Reading

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከቦትስዋና ጋር ለሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ መስከረም 17 ወደ ስፍራው ያመራል፡፡ ጨዋታው የሚደረገው መስከረም 19 ሲሆን በማግስቱ ብሄራዊ ቡድናችን ወደ አዲስ አበባ ይመለሳል፡፡   የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከቡርኪና ፋሶ ጋር ሊያደርገው የነበረው የአለም ከ20 አመት በታች ሴቶች የማጣርያ ጨዋታ መሰረዙን ካፍ አስታውቋል፡፡ ጨዋታው ወደፊትContinue Reading