የወጣቶች እግርኳስ (Page 51)

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፣ ኮካኮላ እና የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ በመተባበር እድሜያቸው ከ15 አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎችን በመመልመል በአካዳሚው ስልጠና እንደሚሰጡ ትላንት በአካዳሚው አዳራሽ በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ተገልጧል፡፡ በእለቱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽንን በመወከል ፕሬዝዳንቱ አቶ ጁነይዲ ባሻ ፣ የኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚ ዳይሬክተር ሲራክ ኃ/ማርያም (ዶ/ር) እንዲሁም የኮካኮላ ተወካይ ኪንግ ኦሪዝርዝር

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከቦትስዋና ጋር ለሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ መስከረም 17 ወደ ስፍራው ያመራል፡፡ ጨዋታው የሚደረገው መስከረም 19 ሲሆን በማግስቱ ብሄራዊ ቡድናችን ወደ አዲስ አበባ ይመለሳል፡፡   የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከቡርኪና ፋሶ ጋር ሊያደርገው የነበረው የአለም ከ20 አመት በታች ሴቶች የማጣርያ ጨዋታ መሰረዙን ካፍ አስታውቋል፡፡ ጨዋታው ወደፊትዝርዝር