ቅዳሜ የካቲት 26 ቀን 2008 መከላከያ 1-2 ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ 1-3 አዳማ ከተማ ሰውነት ቢሻው 0-3 ሙገር ሲሚንቶ እሁድ የካቲት 27 ቀን 2008 03፡00 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ኢትዮጵያ ቡና 05፡00 ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ መድን   -ደደቢት በዚህ ሳምንት አራፊ ቡድን ነው፡፡Read More →

ያጋሩ

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው የአአ ተስፋ ሊግ 10ኛ ሳምንት ላይ ደርሷል፡፡ የዚህ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ እና ከነገ በስቲያ እንደተለመደው ከማለዳ ጀምሮ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ ይደረጋሉ፡፡ የ10ኛ ሳምንት ፕሮግራም ይህንን ይመስላል፡- ቅዳሜ የካቲት 27 ቀን 2008 03፡00 መከላከያ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ 05፡00 ኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ከ አዳማ ከተማRead More →

ያጋሩ

በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው የተስፋ ሊግ ዛሬ አንድ ተስተካካይ ጨዋታ ተካሂዶ ኢትዮጵያ ቡና ኤሌክትሪክን 2-0 በማሸነፍ ደረጃውን ወደ 3ኛ አሳድጓል፡፡ የሊጉ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ባለፈው ቅዳሜ የካቲት 19 ተካሂደው የነበረ ሲሆን የሚከተሉት ውጤቶች ተመዝግበውበታል፡- ደደቢት 1-1 ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ መድን 2-1 ሰውነት ቢሻው ቅዱስ ጊዮርጊስ 5-1 ሙገር ሲሚንቶ መከላከያ 1-2Read More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ መካከለኛ ዞን 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከትላንት ጀምሮ እየተካሄዱ ይገኛሉ፡፡ ትላንት እና ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ደደቢት መሪነቱን ያጠናከረበት ድል ሲያስመዘግብ አፍሮ ፅዮን የውድድር ዘመኑን የመጀመርያ ድል አሳክቷል፡፡ የ8ኛ ሳምንት ውጤቶች እና ቀጣይ ጨዋታዎች እንዲሁም የ9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ይህንን ይመስላሉ፡- (የሁሉም የጨዋታ ሰዓት 05:00 ሲሆንRead More →

ያጋሩ

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ተስፋ ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ ከጠዋት ጀምሮ እስከ አመሻሹ ድረስ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ ይደረጋሉ፡፡ ባለፈው ሳምንት ጀምሮ የፕሮግራም መዘበራረቅ እያገጠመው ባለው ውድድር በዚህ ሳምንት 4 ጨዋታዎች የሚደረጉ ሲሆን ሶስት ቡድኖች አራፊ ይሆናሉ፡፡ የ9ኛ ሳምንት ፕሮግራም ይህንን ይመስላል፡- ቅዳሜ የካቲት 19 ቀን 2008 03፡00 –Read More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መካከለኛ ዞን 8ኛ እና 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቃሊቲ ወደሚገኘው መድን ሜዳ መዘዋወራቸውን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ፌዴሬሽኑ ውሳኔው ላይ የደረሰው የአዲስ አበባ ስታድየም በተደጋጋሚ ጨዋታዎች ምክንያት ጉዳት እየደረሰበት በመሆኑ ነው፡፡  በዚህም መረሰት የተሸሻለው ፕሮግራም ይህንን ይመስላል፡- (ሁሉም ጨዋታዎች ረፋድ 5፡00 ላይ ይደረጋሉ) 8ኛ ሳምንት ሰኞ የካቲት 21Read More →

ያጋሩ

በኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ መካከለኛ ዞን 7ኛ ሳምንት ትላንት እና ዛሬ በተካሄዱት ጨዋታዎች ሐረር ሲቲ ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ አና ኤሌክትሪክ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ትላንት 09፡00 ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ አፍሮጽዮንን ገጥሞ 2-1 አሸንፏል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን ግቦች ሎክ ፓውሊንሆ እና ተስፋዬ በቀለ ሲያስቆጥሩ ፈይሰል ዲኖ የአፍሮ ጽዮንን ግብ አስቆጥሯል፡፡ ድሉ ቅዱስRead More →

ያጋሩ

  የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ መካከለኛ ዞን 7ኛ ሳምንት ትላንት በተደረጉ ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ ዛሬ እና ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎችም ይቀጥላል፡፡ 3፡00 ላይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መከላኬን ገጥሞ 2-1 አሸንፏል፡፡ ህያውነህ አመሉ እና አቤል ነጋሽ የንግድ ባንክን ግቦች ከመረብ ሲያሳርፉ አታክልቲ በርሄ የመከላከያን ግብ አስቆጥሯል፡፡ ውጤቱ ባንክን ከደደቢት በ3 ነጥቦችRead More →

ያጋሩ

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው የአዲስ አበባ ተስፋ ሊግ የ8ኛ ሳምንት 3 ጨዋታዎች ትላንት ተካሂደዋል፡፡ ኢትዮጵያ ቡና ወደ አሸናፊነቱ የተመለሰበትን ውጤት ሲያስመዘግብ ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪው ንግድ ባንክን ተጠግቷል፡፡ 3፡00 ላይ ሰውነት ቢሻውን የገጠመው ኢትዮያ ቡና 2-0 በማሸነፍ አንሰራርቷል፡፡ የቡናን የድል ግቦች አዲስ ፍስሃ እና ጳውሎስ መላኩ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ ውጤቱ ቡናንRead More →

ያጋሩ

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው የአዲስ አበባ ተስፋ ሊግ የ8ኛ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ በአበበ ቢቂላ ተካሂደው መሪው ንግድ ባንክ መሪነቱን አስፍቷል፡፡ ደደቢት እና መከላከያ ደግሞ አቻ ተለያይቷል፡፡ በ3፡00 የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚን የገጠመው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ለንግድ ባንክ ሞላለት ያለው ሁለት ሲያስቆጥር ሙሴ ተክለወይኒ ቀሪዋንRead More →

ያጋሩ