የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ መካከለኛ ዞን 5ኛ ሳምንት ላይ ደርሷል፡፡ ቅዳሜ እሁድ እና ሰኞ በተደረጉት የሊጉ ጨዋታዎች ንግድ ባንክ ወደ መሪነት የወጣበትን ድል...

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ በ4ኛ ሳምንት. . .

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ቅዳሜ እና እሁድ በተደረጉ ጨዋታዎች ቀጥሏል፡፡ ሀረር ሲቲ ወደ መሪነት ከፍ ሲል ንግድ ባንክ የሳምንቱን ከፍተኛ ውጤት...

ለኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚ 62 ታዳጊዎች ተመለምለዋል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፣ ኮካኮላ እና የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ በመተባበር እድሜያቸው ከ15 አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎችን በመመልመል በአካዳሚው ስልጠና እንደሚሰጡ ትላንት በአካዳሚው አዳራሽ በተሰጠ...

የምሳ ሰአት አጫጭር ዜናዎች

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከቦትስዋና ጋር ለሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ መስከረም 17 ወደ ስፍራው ያመራል፡፡ ጨዋታው የሚደረገው መስከረም 19 ሲሆን በማግስቱ ብሄራዊ ቡድናችን ወደ አዲስ አበባ ይመለሳል፡፡...