ለግንዛቤ፡ ኢትዮጵያ እና የካጋሜ ካፕ እውነታዎች

  የሴካፋ የክለቦች ዋንጫ ዛሬ በታንዛንያ ዳሬሰላም ይጀመራል፡፡ በውድድሩ አዳማ ከነማ ለ2ኛ ተከታታይ አመታት ኢትዮጵያን በመወከል በክለቦች ውድድሩ ላይ ይሳተፋል፡፡ እኛም ለግንዛቤ ይረዳችሁ ዘንድ ውድድሩን...