​ሪፖርት | ደደቢት አራተኛ ተከታታይ ጨዋታውን አሸንፏል

በጉጉት የተጠበቀው የደደቢት እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ጠንካራ ፉክክር ተስተናግዶበት በጌታነህ ከበደ ብቸኛ ጎል ሲደመደም ደደቢት…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት በእለተ እሁድ በአዳማ አበበ በቂላ ስታድየም አዳማ ከተማን ከሲዳማ ቡና ያገናኘው…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ደደቢት በአሸናፊነት ሲቀጥል ንግድ ባንክ እና ሲዳማ ቡናም አሸንፈዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን አራተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ እሁድ ሶስት ጨዋታዎች ሲደረጉ ደደቢት…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ በሜዳው ነጥብ ጥሏል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት በሀዋሳ የሰው ሰራሽ ሳር ሜዳ ላይ መቐለ ከተማን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ (1ኛ ዲቪዝዮን) 4ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ታህሳስ 22 ቀን 2010 FT ኤሌክትሪክ 0-1 ኢት. ን. ባንክ – 8′ ጥሩአንቺ መንገሻ FT…

Continue Reading

ደደቢት ከ ኢትዮጵያ ቡና | ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ

ትላንት የጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዛሬ ከፍተኛ ግምት የተሰጠውን የደደቢት እና የኢትዮጵያ ቡናን ጨዋታ…

Continue Reading

​ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት – የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

ትናንት የጀመረው የሊጉ 9ኛ ሳምንት ዛሬም ቀጥሎ ሲውል አዳማ ላይ አዳማ ከተማ ሲዳማ ቡናን እንዲሁም ሀዋሳ…

በሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጌዲኦ ዲላ የመጀመርያ ድል ሲያስመዘግብ አዳማ እና ሀዋሳ ነጥብ ተጋርተዋል 

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 4ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጀምር ጌዲኦ ዲላ የአመቱን…

ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር በአስገራሚ ወቅታዊ አቋሙ ገፍቶበታል

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች መሀከል ጅማ ላይ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ያስተናገደው ጅማ አባጅፋር 3-0…

ድሬዳዋ ከተማ እና ፋሲል ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ድሬዳዋ ላይ ድሬዳዋ ከተማ ከ ፋሲል ከተማ። ያደረጉት ጨዋታ 1-1 በሆነ…