ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከሜዳው ውጪ የመጀመርያ ድሉን አስመዝግቧል

የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ ሲጀምር ወደ ድሬዳዋ ያመራው ኢትዮዽያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 2-0…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ከተማ ከአርባምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ አርባምንጭ ከተማን አስተናገዶ 1-1 በማጠናቀቅ በተከታታይ ለ3ኛ ጊዜ…

ሪፖርት| ወላይታ ድቻ የቅዱስ ጊዮርጊስን ያለመሸነፍ ጉዞ ገቷል

በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስን በሜዳው ያስተናገደው ወላይታ ድቻ በበዛብህ መለዮ ጎሎች ታግዞ 2-1…

” ከርቀት ማስቆጠር በግሌ ያዳበርኩት የልምምድ ውጤት ነው ” ወንድሜነህ አይናለም

ወንድሜነህ አይናለም በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ የውድድር አመቱን እያሳለፈ ይገኛል። ከርቀት በሚያስቆጥራቸው ኳሶች የሚታወቀው የሲዳማ ቡና…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት – የቅዳሜ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

በሳምንቱ አጋማሽ በተስተካከለው መርሀ ግብር መሰረት ሊጉ ዛሬ በሶዶ ፣ ድሬደዋ እና ሀዋሳ ላይ በሚደረጉ ሶስት…