ፋሲል ከተማ ሰለሞን ሀብቴን አስፈረመ

በዝውውር መስኮቱ ፍጥነቱን ጨምሮ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ፋሲል ሰለሞን ሀብቴን የግሉ አድርጓል። የግራ መስመር ተከላካይ እና የአማካይ…

ገብረመድህን ኃይሌ ወደ መቐለ ከተማ አምርተዋል

ጅማ አባጅፋርን የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን ያደረጉት አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ወደ መቐለ ከተማ አምርተዋል፡፡ በተጠናቀቀው…

ከፍተኛ ሊግ| ባህርዳር ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጉን አረጋግጧል

የከፍተኛ ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ በክልል እና በአዲስ አበባ ሲደረጉ መድን ሜዳ ላይ ኢትዮጵያ መድንን የገጠመው ባህር…

Bahirdar Ketema Achieve Promotion to the Ethiopian Premier League

Bahirdar Ketema have been promoted to the Ethiopian Premier League for the first time in their…

Continue Reading

ፋሲል ከድር ኩሊባሊን ለማስፈረም ተስማምቷል

ፋሲል ከተማ ኮትዲቫራዊው ከድር ኩሊባሊን ሲያስፈርም የአብዱራህማን ሙባረክን ውል አድሷል፡፡ በደደቢት በመሀል ተከላካይነት እና በአማካይ ስፍራ…

ወላይታ ድቻ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል

ወላይታ ድቻ ፀጋዬ አበራን የግሉ በማድረግ የክለቡ አራተኛ ፈራሚ አድርጓል፡፡ በክረምቱ የተጫዋቾች ዝውውር መስኮት በንቃት መሳተፍ…

ኦኪኪ አፎላቢ ወደ ኢስማይሊ አምርቷል

የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ጎል አስቆጣሪው ኦኪኪ አፎላቢ የግብፁ ኢስማይሊን መቀላቀሉን ክለቡ ይፋ ድርጓል። ናይጄርያዊው…