አብርሀም መብራቱ ረዳቶቻቸውን አሳውቀዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ረዳቶቻቸውን ለፌዴሬሽኑ አሳውቀዋል። አሰልጣኝ አብርሀም ሁለት ምክትሎች የሚኖሩት ሲሆን…

ወልዋሎ አራተኛ ተጫዋች አስፈርሟል

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ አማኑኤል ጎበናን የክለቡ 4ኛ ፈራሚ አድርጎ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል።  አማኑኤል አርባምንጭ ከተማን በአምበልነት…

የፌዴሬሽኑ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች ተሰይመዋል

በግንቦት ወር ወደ ኃላፊነት የመጣው አዲሱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ ባደረገው ስብሰባ የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎችን ሰይሟል። …

ወልዋሎ ዳንኤል አድሓኖምን አስፈረመ

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የቀኝ መስመር ተከላካዩ ዳንኤል አድሓኖምን አስፈርሟል።  በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ወደ መቐለ ከተማ አምርቶ…

ሥዩም ተስፋዬ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል

መቐለ ከተማ በክረምቱ የዝውውር መስኮት በስፋት ተሳትፎ ማድረጉን ቀጥሏል። አንጋፋው ሥዩም ተስፋዬንም ወደ ክለቡ መቀላቀሉ ተረጋግጧል። …

ፊሊፕ ኦቮኖ በመቐለ ከተማ ውሉን አድሷል

ኤኳቶሪያል ጊኒያዊው ግብ ጠባቂ ፊሊፕ ኦቮኖ በመቐለ ከተማ ለተጨማሪ 1 ዓመት ለመቆየት ተስማምቷል፡፡ ኦቮኖ በመጀመሪያ ዓመት…

መከላከያ ተመስገን ገብረኪዳንን አስፈረመ

የጅማ አባ ጅፋር ተጫዋቾች ወደ ተለያዩ ክለቦች መዘዋወራቸውን ቀጥለዋል። ተመስገን ገብረኪዳንም ወደ መከላከያ አምርቷል። የአጥቂ መስመር…

አወል ዓብደላ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል

አወል ዓብደላ የክለቡ አምስተኛ ፈራሚ በመሆን ወላይታ ድቻን ተቀላቅሏል። ተከላካዩ ወደ ክለቡ ከዓመታት በኋላ ተመልሷል። የመሀል…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል

ሊጉን በሁለተኝነት ያጠናቀቀው ቅዱስ ጊዮርጊስ የሁለት ተጫዋቾችን ፊርማ ማጠናቀቁን ይፋ አድርጓል።  ኄኖክ አዱኛ ከአንድ ዓመት የጅማ…

የስከንደርቡ እገዳ የቢኒያም በላይን የአልባኒያ ቆይታ ያጠራጥር ይሆን?

የ2017/18 የአልባኒያ ሱፐርሊጋ እና የጥሎ ማለፉን ዋንጫ ያሸነፈው ኬኤፍ ስከንደርቡ በአውሮፓ የእግርኳስ ማህበር የተጣለበት የ10 ዓመት…