በሀገር አቀፍ የታዳጊዎች ስልጠና ምዘና ውድድር ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፉ ክልሎች ታውቀዋል

ከነሀሴ 13 ጀምሮ በአዳማ እየተካሄደ የሚገኘው የታዳጊ ወጣቶች ፕሮጀክት የምዘና ውድድር የእግርኳስ ዘርፍ ወደ ግማሽ ፍፃሜ የገቡትን ክልሎች ለይቷል።  በወንዶች የምድብ ጨዋታዎች የተጠናቀቁ ሲሆን በሁለቱ...

አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ስለ ደቡብ ፖሊስ ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደግ እና ቀጣይ ቆይታቸው ይናገራሉ

ባለፈው የውድድር ዓመት መጋቢት መጀመሪያ ላይ ነበር ደቡብ ፖሊስን የተረከቡት። አስቀድመው ቡድኑን እንደያዙ ወደ ሊጉ ለመግባት ሳይሆን ቡድኑ ተፎካካሪ እንዲሆን በማድረግ በቀጣዩ ዓመት ግን በእርግጠኝነት...

” የቡድን ህብረታችን ለዚህ አድርሶናል ” የደቡብ ፖሊስ አምበል ቢኒያም አድማሱ

የሀዋሳው ክለብ ደቡብ ፖሊስ ትላንት በ30ኛው ሳምንት የምድብ ለ ጨዋታ ድሬዳዋ ፖሊስን በመርታት ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል። ደቡብ ፖሊስ ቡድኑን በአንጋፋዎች እና ወጣቶች ስብጥር...

የከፍተኛ ሊጉ የዋንጫና የመለያ ጨዋታዎች ቀን እና ቦታ ላይ ለውጥ ተደረገ 

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በከፍተኛ ሊግ የዋንጫ እና ወደ ፕሪምየር ሊግ ለማለፍ የሚደረገው የመለያ ጨዋታ ላይ የቀን እና የቦታ ለውጥ ለማድረግ መወሰኑ ታውቋል። ሁለቱ ጨዋታዎች ከዚህ...