ቅድመ ዳሰሳ – ባህር ዳር ከተማ ከ ደቡብ ፖሊስ ለከፍተኛ ሊግ የበላይነት ይፋለማሉ

በሚካኤል ለገሰ እና ቴዎድሮስ ታከለ በሁለት ምድብ ተከፍሎ ሲካሄድ የቆየው የ2010 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር የሁለቱ…

ኮፓ ኮካ ኮላ ሐገር አቀፍ ውድድር ዛሬ ተጠናቋል

ከነሀሴ 17 ጀምሮ በባቱ ከተማ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የኮፓ ኮካ ኮላ ሀገር አቀፍ ከ15 ዓመት በታች…

Continue Reading

ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሁሉም እርከን ለሚገኙ ቡድኖቹ አዳዲስ አሰልጣኞችን ሾሟል

ወደ ከፍተኛው ሊግ የወረደው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኞችን እና ቴክኒክ ዳይሪክተሮችን በመምረጥ እስከ ነገ ድረስ ሪፖርት እንዲያደርጉ…

አብርሀም መብራቱ የብሔራዊ ቡድን ስብስባቸውን ወደ 23 ቀንሰዋል

ከነሀሴ 2 ጀምሮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት ሲያደርግ የቆየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ከተጠሩት ተጫዋቾች መካከል…

ሁለት የሴራሊዮን ወሳኝ ተጫዋቾች በጉዳት ከቡድኑ ውጪ ሆነዋል

የሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን በ2019ኙ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ላለበት ቀጣይ ጨዋታ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል። አሠልጣኝ…