” በሁሉም ተጫዋቾች ውስጥ ያለው አንድ አይነት የማሸነፍ መንፈስ ጠንካራ ጎናችን ነው ” የሽረ አምበል ሙሉጌታ ዓንዶም

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወሳኝ የመለያ ጨዋታ ትላንት ሀዋሳ ላይ በጅማ አባ ቡና እና ሽረ እንዳሥላሴ መካከል…

ቴዎድሮስ ምትኩ ለኤሊት ቢ ደረጃ ፈተና ወደ ሩዋንዳ ያቀናል

ካፍ ወደ ኤሊት ደረጃ የሚያድጉ ዳኞችን ለመለየት የሚያከናውነው ፈተና ላይ ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ ይካፈላል።…

“ በክለባችን ተጫውተው ያሳለፉ ውድ ልጆቻችን ወደ ክለባቸው እንዲመለሱ አድርገናል “ አቶ ኢሳይያስ ደንድር

በ1953 የተመሰረተው የኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ በሀገሪቱ ስፖርት ላይ የጎላ አሻራቸውን ማስቀመጥ ከቻሉ ታሪካዊ ክለቦች መካከል…

Continue Reading

ሀይደር ሸረፋ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል

በዝውውር መስኮቱ ከፍተኛ ተሳትፎ እያደረጉ ከሚገኙ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው መቐለ ከተማ ሀይደር ሸረፋን በይፋ ማስፈረሙ…

ከፍተኛ ሊግ | ድሬዳዋ ፖሊስ ወደ አንደኛ ሊግ ወርዷል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ትላንት በተደረጉ የመለያ እና የዋንጫ ጨዋታዎች ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደጉትን ክለቦች ሙሉ ለሙሉ…

የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ መታሰብያ የታዳጊዎች ውድድር ቅዳሜ ይጠናቀቃል

በቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር አዘጋጅነት ለክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ መታሰቢያነት የሚካሄደው ውድድር ለፍፃሜ የደረሱ ክለቦች ታውቀዋል።…