REVUE DE LA SEMAINE

FASIL CORRIGE HAWASSA; ST. GEORGE VAINCU À DOMICILE FACE À BAHIR DAR ET BUNNA BAT UN…

Continue Reading

በዩኤፋ እና ካፍ በጋራ ያዘጋጁት የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጀመረ

ለአምስት ቀናት የሚቆየው እና የ14 የአፍሪካ ሀገራት እግርኳስ ፌዴሬሽኖች ዋና ፀሀፊዎች የሚካፈሉበት የአቅም ግንባታ ስልጠና ዛሬ…

ስሑል ሽረ የማልያ ስፖንሰር ተፈራርሟል

አዲስ አዳጊው ስሑል ሽረ ከራያ ቢራ ጋር የማልያ ስፖንሰር የተፈራረመ ሦስተኛው የትግራይ ክለብ ሆኗል። ከከፍተኛ ሊጉ…

ከፍተኛ ሊግ: ለገጣፎ ዘጠኝ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ለገጣፎ ለገዳዲ የምክትል አሰልጣኝ ቅጥርን ጨምሮ የነባር ተጫዋቾቹን ውል የማራዘም እና አዳዲሶችንም የማስፈረም ስራ ሰርቷል። በአሰልጣኝ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ኮከቦች ሽልማት ጉዳይ ግራ አጋቢ ሆኗል

በ2010 ፌዴሬሽኑ ያወዳደራቸው ሰባት ሊጎች ኮከቦችን ሽልማት ኅዳር መጀመርያ ላይ ይደረጋል ቢባልም ስለመካሄዱ እርግጠኛ መሆን አልተቻለም።…

መስማት የተሳናቸው የእግር ኳስ ፌስቲቫል በሀዋሳ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

በስድስት ቡድኖች መካከል ለአምስት ቀናት የታካሄደው መስማት የተሳናቸው የእግር ኳስ ፌስቲቫል ቅዳሜ ፍፃሜውን አግኝቷል። እግር ኳስን…

ጅማ አባ ጅፋር የቴዎድሮስ ታደሰን ዝውውር አጠናቋል

በከፍተኛ ሊጉ ክለብ ጅማ አባ ቡና ዓመቱን ያጠናቀቀው ቴዎድሮስ ታደሰ ወደ ሌላኛው የጅማ ክለብ በአንድ ዓመት…

ደቡብ ፖሊስ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ደቡብ ፖሊስ በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ስር እየተመራ እሁድ የዓመቱን የመጀመሪያ ጨዋታ አድርጎ በመከላከያ 2-1 ሽንፈትን ቢያስተናግድም…