“ለሃሳኒያ ምርጥ ዕለት ነበር” አሰልጣኝ ሚጉዌል አንሄል ጋሞንዲ

በካፍ ኮንፌዴሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ወደ አዲስ አበባ መጥቶ ጅማ አባ ጅፋርን የገጠመው ሀሳኒያ አጋዲር 1-0…

“በእርግጠኝነት በመልሱ ጨዋታ ውጤቱን እንቀለብሳለን” ዩሱፍ ዓሊ – ጅማ አባጅፋር

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር በሜዳው በሀሳኒያ አጋዲር 1-0 ከተሸነፈ በኋላ…

ሴቾች 1ኛ ዲቪዝዮን | ንግድ ባንክ በመሪነት ሲቀጥል መከላከያ፣ አዳማ እና ሀዋሳም አሸንፈዋል

በስምንተኛው ሳምንት የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሦስት ጨዋታዎች ተካሂደው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ አዳማ ከተማ መከላከያ እና…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-1 ወልዋሎ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ጨዋታ ወላይታ ድቻና እና ወልዋሎ 1-1 ከተለያዩ በኃላ የሁለቱ ክለብ አሰልጣኞች…

ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | ጅማ አባ ጅፋር በሜዳው ተሸንፎ ወደ ምድብ ድልድል የመግባት እድሉን አጥብቧል

በቶታል ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ የሞሮኮው ሀሳኒያ አጋዲርን ያስተናገደው…

ሪፖርት | ስሑል ሽረ 1-1 ደቡብ ፖሊስ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስረኛ ሳምንት አዲስ አዳጊዎቹ እና በወራጅ ቀጠናው የሚገኙት ስሑል ሽረ እና ደቡብ ፖሊስን…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ወልዋሎ ዓ/ዩ አቻ ተለያይተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት በተቃውሞ በታጀበው ጨዋታ  ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ  ከወልዋሎ ጋር ተገናኝቶ ነጥብ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-1 ኢትዮጵያ ቡና

ሀዋሳ ላይ የተደረገው የሲዳማ ቡና እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን ባስተናገደበት የዛሬው የ10ኛ ሳምንት ጨዋታ በአቡብከር ነስሩ ጎል ሲመራ ቢቆይም መሀመድ ናስር…

ጅማ አባ ጅፋር ከ ሀሳኒያ አጋዲር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ጥር 5 ቀን 2011 FT ጅማ አባ ጅፋር 0-1 ሀሳኒያ አጋዲር – 74′ ዞሒር ቻውች…

Continue Reading