የኢትዮጵያ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ በድጋሚ ተራዘመ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ትላንት ያልተካሄደውና ነገ አዳማ ላይ በዝግ ይካሄዳል የተባለው የቡና እና መቐለ…

የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ወደ ልምምድ ተመልሰዋል

በደመወዝ ጥያቄ ምክንያት ለአንድ ሳምንት ከልምምድ ርቀው የነበሩት የጅማ አባ ጅፋር ተጫዋቾች ወደ ልምምድ ተመልሰዋል። ጅማ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከናሚቢያ እግር ኳስ ማኅበር ጋር አብሮ ለመስራት ተስማማ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ናሚቢያን ለመደገፍ ወደ ግብፅ የሚያመሩ ደጋፊዎችን ለማጓጓዝ ከሀገሪቱ የእግር ኳስ ማኅበር ጋር ውል…

ኢትዮጵያ ቡና የነገውን ጨዋታ አዳማ ላይ እንደማያደርግ አስታወቀ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በትላንትናው ዕለት ሳይካሄድ የቀረው የኢትዮጵያ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ በነገው ዕለት…

የቡና እና መቐለ ጨዋታ በገለልተኛ ስታዲየም እንዲካሄድ ተወሰነ

የኢትዮጵያ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ አዳማ ላይ እንዲደረግ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ወስኗል። ከ27ኛው ሳምንት…

ወልዋሎዎች አዲሱ ድረ ገፃቸውን ዛሬ አስመረቁ

ቢጫ ለባሾቹ በኤዲዮ ኮሙኒኬሽን አማካኝነት ያሰሩት የኦን ላይን ግብይት ያጠቃለለው ድረ ገፅ ዛሬ በፕላኔት ሆቴል አስመረቁ።…

ከፍተኛ ሊግ | ወልቂጤ እና መድን ተጋጣሚያቸውን ሲያሸንፉ ኢኮስኮ ተሸንፏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 19ኛ ሳምንት እንዲሁም የምድብ ሀ እና ሐ ተስተካካይ ጨዋታዎች ሲደረጉ ወልቂጤ…