የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ሦስተኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በባቱ ከተማ እየተካሄደ ሦስተኛ ቀኑን ሲይዝ አዲስ አበባ ፖሊስ ተከታታይ ድሉን…

ሀዲያ ሆሳዕና ከዋና አሰልጣኙ ጋር ይቀጥላል

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ አሸናፊ በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ሀዲያ ሆሳዕና የዋና አሰልጣኙ ግርማ ታደሰን…

ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ነሐሴ ወር ላይ ይደረጋል

በሁለት ምድቦች ተከፍሎ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድሩን ነሀሴ ላይ በአዳማ…

ቻን 2020| የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዝግጅት ቦታ ለውጥ ተደረገበት

ለ2020 የቻን ውድድር ማጣርያ ከጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን ጋር የመጀመርያ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አስቀድሞ ከተያዘው…

ኢትዮጵያ ቡና ራሱን ከኢትዮጵያ ዋንጫ አገለለ

ሐሙስ ከሀዋሳ ከተማ ጋር የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የነበረው ኢትዮጵያ ቡና ራሱን ከውድድሩ…