ቻን 2020| ዋልያዎቹ የማጣርያ ዝግጅታቸውን ዛሬ ጀመሩ

የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) በ2020 ካሜሩን ላይ ይስተናገዳል፡፡ ለዚሁ ውድድር በቅድመ ማጣሪያው ከጅቡቲ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ…

ኢንቨርቲንግ ዘ ፒራሚድ (ምዕራፍ ስድስት – ክፍል ሁለት)

የጆናታን ዊልሰን Inverting the Pyramid: The History of Football Tactics የአማርኛ ትርጉም 24ኛ ሳምንት መሰናዶ በታላቁ የሀንጋሪ…

Continue Reading

ሀሌታ የታዳጊዎች ቡድን በስዊድን የታዳጊዎች ውድድር ላይ እየተሳተፈ ይገኛል

በስዊድን ጉተንበርግ ከተማ የሚከናወነው ዓመታዊው የጎቲያ የታዳጊዎች ውድድር ካሳለፍነው ሰኞ ጀምሮ እየተከናወነ የሚገኝ ሲሆን የሀሌታ ከ12…

አዳማ ከተማ የቀድሞ አሰልጣኙን መልሷል

አዳማ ከተማዎች የቀድሞ አሰልጣኛቸው አሸናፊ በቀለን በድጋሚ ለመቅጠር መወሰናቸውን ተከትሎ አሰልጣኙም ሥራቸውን ከወዲሁ መጀመራቸው እየተነገረ ይገኛል።…

ወልቂጤ ከተማ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ቻምፒዮን በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ወልቂጤ ከተማ ደግአረግ ይግዛውን ለመቅጠር ከስምምነት…

አንደኛ ሊግ | በሁለት ተጫዋቾች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ

በአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ላይ የዲሲፕሊን ግድፈት አሳይተዋል በተባሉት ሱሉልታ ከተማ እና ሰሎዳ ዓድዋ ተጫዋቾች ላይ…

መቐለዎች ወደ አዲስ አበባ አላመሩም

በነገው ዕለት በኢትዮጵያ ዋንጫ ከፋሲል ከነማ ለመጫወት መርሃግብር የወጣላቸው መቐለ 70 እንደርታዎች እስካሁን ወደ አዲስ አበባ…