ባህር ዳር ከተማዎች ሁለተኛ ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል

ሳሙኤል ተስፋዬን ከቅዱስ ጊዮርጊስ በማስፈረም ወደ ዝውውር መስኮቱ የገቡት ባህር ዳር ከተማዎች ሁለተኛ ተጨዋቻቸውን ማግኘታቸውን አስታውቀዋል።…

ቻምፒየንስ ሊግ | መቐለ 70 እንደርታዎች የመጨረሻ ልምምዳቸውን አከናውነዋል

ምዓም አናብስት ለነገው ወሳኝ ጨዋታ ዝግጅታቸው አጠናቀዋል። በቻምፒየንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር ነገ 9:00 የኢኳቶሪያል ጊኒው ካኖ…

ሴካፋ ከ15 ዓመት በታች| ብሩንዲ ማለፏን ስታረጋግጥ ኤርትራ እና ሶማሊያ አቻ ተለያይተዋል

በኤርትራ አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘውና ዘጠነኛ ቀኑን የያዘው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ዋንጫ ዛሬም ሲቀጥል ብሩንዲ ሱዳንን…

በክቡር ይድነቃቸው ተሰማ የመታሰቢያ ውድድር የምድብ ጨዋታዎች ተጠናቀዋል

14ኛው የክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ የመታሰቢያ የታዳጊዎች ውድድር የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ሲጠናቀቁ የግማሽ ፍፃሜ ኃላፊ አራት…

ፋሲል ከነማ ከኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውጪ ሆኗል

በ2019/20 የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ወደ ዳሬሰላም አምርቶ የመልስ ጨዋታውን ያደረገው ፋሲል ከነማ በአዛም 3-1…

ሰበታ ከተማ ሦስተኛ ተጫዋች አስፈርሟል

ወደ ዝውውር ገበያው ዘግይቶ ቢገባም በከፍተኛ ሁኔታ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ሰበታ ከተማ የቀድሞ ተጫዋቹን ወደ ቡድኑ ለመመለስ…

አዛም ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ነሐሴ 18 ቀን 2011 FT አዛም 3-1 ፋሲል ከነማ ድምር ውጤት፡ 3-2 23′ ሪቻርድ ጆዲ 32′…

የጣናው ሞገዶቹ የመጀመሪያ ተጨዋቻቸውን ሲያስፈርሙ የአንድ ተጫዋች ውል አድሰዋል

እስካሁን የአስር ነባር ተጨዋቾቻቸውን ውል ያደሱት ባህር ዳር ከተማዎች የመጀመሪያ ተጨዋቻቸውን ዛሬ ሲያስፈርሙ የመስመር ተከላካያቸውንም ውል…

ሰበታ ከተማ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ጀምሯል

ከሰምንት ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ ሊጉ የተመለሰው ሰበታ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩን ለጊዜው ይፋ ለማድረግ ቢዘገይም…