የአሰልጣኞች አሰተያየት | ኢትዮጵያ 1-1 ካሜሩን

በቶኪዮ ኦሊምፒክ የማጣሪያ ጨዋታ ሉሲዎቹ ካሜሩንን በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታድየም አስተናግደው 1-1 ከተለያዩ በኋላ የሁለቱ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኞች አስተያት ሰጥተዋል። "ጨዋታው አልቋል ብለን አናስብም" ሠላም...

ሰበታ ከተማ ያስፈረማቸውን አዳዲስ ተጫዋቾች ቁጥር ከፍ አድርጓል

ከሳምንቱ መጨረሻ ጀምሮ በስፋት ወደ ዝውውር ገበያው የገባው ሰበታ ከተማ ተጨማሪ አራት አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የሦስት ነባሮችን ውል ማደስ ችሏል። መስዑድ መሐመድ የክለቡ አዲስ ፈራሚ...

ሰበታ ከተማ ያስፈረማቸውን አዳዲስ ተጫዋቾች ቁጥር ከፍ አድርጓል

ከሳምንቱ መጨረሻ ጀምሮ በስፋት ወደ ዝውውር ገበያው የገባው ሰበታ ከተማ ተጨማሪ አራት አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የሦስት ነባሮችን ውል ማደስ ችሏል። መስዑድ መሐመድ የክለቡ አዲስ ፈራሚ...

ሪፖርት | ኢትዮጵያ በሜዳዋ ከካሜሩን አቻ ተለያይታለች

ለ2020 ኦሊምፒክ የሴቶች እግርኳስ ውድድር የሁለተኛ ዙር የማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ከካሜሩን ጋር ያደረጉት ሉሲዎቹ 1-1 ተለያይተዋል። አሰልጣኝ ሠላም ዘርዓይ በቅርብ ጊዜያት ቡድኑ ሲጠቀምበት ከነበረው ስብስብ...

ባህር ዳር ከተማዎች ተጫዋች ማስፈረማቸውን ቀጥለዋል

የጣና ሞገዶቹ ዘግይተው ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ በመግባት ተጫዋቾች በማስፈረም ላይ ሲገኙ በዛሬው ዕለትም አፈወርቅ ኃይሉን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። ታታሪው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች በወልዋሎ መልካም ጊዜያትን...

ቶኪዮ 2020 ማጣርያ፡ ኢትዮጵያ ከ ካሜሩን – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ ነሐሴ 20 ቀን 2011 FT ኢትዮጵያ🇪🇹 1-1 🇨🇲ካሜሩን 82' ሰናይት ቦጋለ 50' አባም ሚቼሌ ቅያሪዎች 56'  ናርዶስ  ሰናይት 71'  ኤዶአ  አንጌስ 63'  ብርቱካን አረጋሽ  - 80'  ሰርካዲስ ምርቃት - ካርዶች -...