ኳታር 2022| የኢትዮጵያ ተጋጣሚ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረች

በቀጣይ ሳምንት በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ኢትዮጵያን የምትገጥመው ሌሶቶ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥራለች። በዋና አሰልጣኙ ሞሰስ ማሊሄ ህመም…

በሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ወደ ፍጻሜ ያለፉ ቡድኖች ተለይተዋል

በኤርትራ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የሴካፋ ከ15 ዓመት ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ ኬንያ እና ዩጋንዳ…

የአሰልጣኞች ገጽ | አብርሀም ተክለሃይማኖት (ክፍል አንድ)

የሀገሪቱ ውጤታማ እና አንጋፋ አሰልጣኞችን የሥራ ህይወት፣ ተሞክሮ እና አስተሳሰብ በሚዳስሰው በዚህ ገፅ አሰልጣኝ አብርሀም ተክለሃይማኖትን…

Continue Reading

መከላከያ የአጥቂ መስመር ተጫዋቹን የክለቡ አምስተኛ ፈራሚ አደረገ

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ለቀጣይ ዓመት መከላከያን ለማጠናከር በማሰብ በዝውውሩ እየተንቀሳቀሱ ሲሆን ዛሬ ደግሞ ፈጣኑ የመስመር አጥቂ…

ኳታር 2022 | ዋልያዎቹ ለሌሶቶው ጨዋታ በባህር ዳር ዝግጅታቸውን እያደረጉ ይገኛሉ

በ2022 በኳታር አዘጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ከሌሶቶ ጋር ነሐሴ 29 በባህር ዳር ዓለም አቀፍ…

ኢትዮጵያ ቡና የተከላካይ ክፍል ተጫዋች አስፈረመ

በዚህ ሳምንት ወደ ዝውውር ገበያው የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎቹ የተከላካይ መስመር ተጫዋች የግላቸው አድርገዋል። በዚህ ዝውውር መስኮት…

አስቻለው ግርማ ሰበታ ከተማን ተቀላቀለ 

ባለፉት ሦስት ቀናት በርካታ ተጫዋቾች አስፈርመው ሌሎች ትልልቅ ስም ያላቸው ተጫዋቾን ለማስፈረም እንቅስቃሴ እያደረጉ የሚገኙት ሰበታ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔውን መስከረም ወር ላይ ያደርጋል

(ፌዴሬሽኑ አሁን ጉባዔውን በአንድ ሳምንት ገፍቶ ወደ ጥቅምት 1 አሸጋግሯል።) የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 11ኛው ዓመታዊ ጠቅላላ…