ሎዛ አበራ ለማልታው ክለብ ፊርማዋን አኖረች

ሎዛ አበራ ለማልታው ቻምፒዮን ቢርኪርካራ በአንድ ዓመት የውል ስምምነት ዛሬ መፈረሟ ተረጋግጧል፡፡ ባለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ…

የኮተቤ ተማሪዎች ለአስኮ ታዳጊ ፕሮጀክት ድጋፍ የሚውል የፉትሳል ውድድር አዘጋጁ

በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ማኔጅመንት የ2ኛ ዓመት ተማሪዎች የአስኮ የታዳጊዎች ፕሮጀክትን ለመደገፍ የፉትሳል ውድድር አዘጋጅተዋል። በስፖርት…

“ደቡብ ፖሊስ በቅርቡ የአሰልጣኝ ቅጥር በመፈፀም ወደ ውድድር ይመለሳል”

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የከፍተኛ ሊግ ቻምፒዮን በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ቢያድግም በመጣበት ዓመት ከሊጉ በመውረዱ ክለቡን…

ፍቅረየሱስ ተ/ብርሀን መከላከያን ተቀላቀለ

በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው መከላከያ አሁን ደግሞ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ፍቅረየሱስ ተ/ብርሀንን የግሉ ማድረግ ችሏል።…

ኳታር 2022 | አዲስ መረጃ በዋልያዎቹ የባህር ዳር ቆይታ ዙርያ…

በ2022 በኳታር አዘጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ከሌሶቶ ጋር ነሐሴ 29 ባህር ዳር ላይ የሚጫወቱት…

ከፍተኛ ሊግ | ዲላ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የስያሜ ለውጥ ማድረጉንም አሳውቋል

ደረጀ በላይን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው ዲላ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ መቀላቀል ጀምሯል። በኢትዮጵያ እግርኳስ ታሪክ…

አሥራት ቱንጆ ከቡና ጋር ይቀጥላል

ከሰበታ ከተማ ጋር በቃል ደረጃ ተስማምቶ የነበረው አሥራት ቱንጆ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ተመልሶ ፊርማውን አኑሯል። ባለፈው…

ባህርዳር ከተማ ወጣቱን ግብ ጠባቂ አስፈረመ

አስቀድመው የአራት ተጫዋቾችን ዝውውር የፈፀሙት ባህር ዳሮች በዛሬው ዕለት ወጣቱ ግብ ጠባቂ ፅዮን መርዕድን ወደ ክለባቸው…