የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ መስከረም ላይ ይደረጋል

ዩጋንዳ በቀጣይ ወር የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫን ታዘጋጃለች። በኤርትራ አዘጋጅነት ለመጀመርያ ግዜ ከ 15 ዓመት…

“የደሞዝ መመርያውን ለማስከበር ጠንክረን እንሰራለን” ኢሳይያስ ጂራ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በፕሪምየር ሊግ ተጫዋቾች ላይ ከሁለት ሳምንታት በፊት የደሞዝ ጣርያ ማስቀመጡ የሚታወስ ሲሆን በዛሬው…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ውድድር ዝግጅት ጀመረ

በዩጋንዳ አዘጋጅነት መስከረም ወር ላይ ለሚካሄደው የሴካፋ ከ20 ዓመት ውድድር የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን…

የ2011 ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ መታሰቢያ ውድድር በአብዲ ቦሩ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

68 ቡድኖችን አሳትፎ ያለፈውን አንድ ወር የተፈጥሮ ክህሎታቸው አስገራሚ የሆኑ ታዳጊዎችን ሲያስመለክተን የቆየው 14ኛው የክቡር ይድነቃቸው…

ሰበታ ከተማ ውበቱ አባተን በዋና አሰልጣኝነት መቅጠሩን በጋዜጣዊ መግለጫ አሳወቀ

ከስምንት ዓመታት በኋላ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ብቅ ያለው ሰበታ ከተማ ውበቱ አባተን አዲስ አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙንና…

በከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ ተጫዋቾች ላይ የደሞዝ ጣሪያ ተወሰነ

የከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ የተጫዋቾች ደሞዝ ጣርያን ለመወሰን ከ14 ቀን በፊት ዓለምገና ከተማ እንኮር ሆቴል…

ኢትዮጵያ ቡና አዲስ ግብጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ

በረከት አማረ ኢትዮጵያ ቡናን ለመቀላቀል ሲስማማ በቅርብ ቀናት በይፋ ይፈራረማል። ላለፉት ሦስት ዓመታት በወልዋሎ ቆይታ ያደረገው…

“ከቅዱሰ ጊዮርጊስ ጋር ለመስራት ውል ገብቼ ነበር” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለማምራት የውል ስምምነት ፈርመው እንደነበርና ውላቸው ተቋርጦ ወደ ሰበታ ማምራታቸውን…

ኢትዮጵያ ቡና ታፈሰ ሰለሞንን አስፈረመ

ኢትዮጵያ ቡናዎች ስሙ ከበርካታ ክለቦች ጋር ሲያያዝ የቆየው ታፈሰ ሰለሞንን ማስፈረም ችለዋል። የቀድሞው የኒያላ፣ ኤሌክትሪክ እና…