ደቡብ ፖሊስ ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ደቡብ ፖሊስ አመሻሹን ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን በማስፈረም የአዳዲስ ተጫዋቾችን ቁጥር ወደ ዘጠኝ ከፍ አድርጓል፡፡ የአጥቂ ስፍራ…

ሴቶች ዝውውር | መከላከያ አዲስ አሰልጣኝ ሲሾም አምስት ተጫዋቾችን አስፈርመ

በሴቶች እግርኳስ ጠንካራ ተፎካካሪ ከሚባሉት ክለቦች አንዱ የሆነው መከላከያ አዲስ አሰልጣኝ በመቅጠር በዛሬው ዕለት ደግሞ የአምስት…

ጅማ አባጅፋር የተጫዋቾች ደሞዝ መዘግየት ችግር በቅርብ ቀናት ውስጥ እንደሚቀረፍ ገለፀ

የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ደሞዝ አለመከፈሉን በማስመልከት ለፌዴሬሽኑ በድጋሚ የአቤቱታ ደብዳቤ ማስገባታቸውን ተከትሎ ሶከር ኢትዮጵያ በጉዳዩ ዙርያ…

የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች በድጋሚ ለፌዴሬሽኑ ደብዳቤ አስገቡ

ውል ያላቸውና ያጠናቀቁ የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ፌዴሬሽኑ በጥብቅ የወሰነው ውሳኔ ተፈፃሚ አልሆነም በማለት በድጋሚ የአቤቱታ ደብዳቤ…

ሴቶች ዝውውር| እመቤት አዲሱ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ተቀላቀለች

ትላንት እና ከትላንት በስትያ ሰባት ተጨዋቾችን ያስፈረሙት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች እመቤት አዲሱን ከሰዓታት በፊት ወደ ቡድኑ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ውሳኔ በቅዱስ ጊዮርጊስ ይግባኝ ዙርያ…

(መረጃው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነው) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ከ28ኛ፣ 29ኛ እና 30ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚየር…

ወልቂጤ ከተማ | የአሰልጣኝ ደግአረግ ረዳቶች ታውቀዋል 

ወልቂጤ ከተማ አሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛውን ከቀጠረ በኋላ የአሰልጣኝ ስብስቡን ሙሉ ለማድረግ የረዳት አሰልጣኝ ፣ ግብ ጠባቂ…

ደቡብ ፖሊስ ስድስት ወጣት ተጫዋቾችን አስፈረመ

አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው ደቡብ ፖሊስ በዛሬው ዕለት ከአሰልጣኙ ጋር ከዚህ ቀደም የሰሩ ወጣት…

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሊሰጡ ነው

በፌዴሬሽኑ አሰራር ክፉኛ መማረራቸውን በተለያዩ አጋጣሚዎች እየገለፁ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና በወቅታዊ ጉዳይ ዙርያ…