“ቡድኑ በወጣቶች እየተገነባ መሆኑና ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻል ማሳየቱ በግሌ ደስተኛ ያደርገኛል” አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ቡድኑ በዓለም ዋንጫ እና ቻን ማጣርያ ስለነበረው ጉዞ ከሰጡት መግለጫ…

አራት ኢትዮጵያውያን ሴት ዳኛች ወደ ታንዛንያ ያመራሉ

ከኅዳር 3 እስከ 13 በታንዛንያ በሚካሄደው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ላይ ለመዳኘት ከኢትዮጵያ ሁለት ዋና እና ሁለት…

“በገባነው ቃል መሠረት ወደ ቻን ማለፍ ባለመቻላችን ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ” አስቻለው ታመነ

በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሴሽነረ ፅህፈት ቤት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ እና የቡድኑ አምበል…

አብርሃም መብራቱ በወቅታዊ የብሔራዊ ቡድን ጉዳዮች ዙርያ ገለፃ ሰጥተዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ እና የቡድኑ አምበል አስቻለው ታመነ በዓለም ዋንጫ ማጣርያ እና በቻን…

ከፍተኛ ሊግ | ደደቢት ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ

በዝውውር መስኮቱ በርከት ያሉ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ሰማያዊዎቹ ኄኖክ ገብረመድኅን እና ክብሮም አስመላሽን አስፈርመዋል። ከዚህ ቀደም በደደቢት፣…

ብርሀኑ ግዛው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾሙ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን አሰልጣኝ የሆኑት ብርሀኑ ግዛውን የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን…

አስቻለው ታመነ እና ጌታነህ ከበደ ለትውልድ ከተማቸው ክለብ ድጋፍ አደረጉ

ከዲላ ከተማ የተገኙት እና በቅዱስ ጊዮርጊስ እየተጫወቱ የሚገኙት አስቻለው ታመነ እና ጌታነህ ከበደ ለጌዲኦ ዲላ እግር…