ቢንያም በላይ የሚጫወትበት ስርያንስካ ወደ ታችኛው ሊግ ወረደ

በስዊድን ሱፐርታን (ሁለተኛ ሊግ) የሚወዳደረው እና ኢትዮጵያዊው አማካይ ቢንያም በላይ የሚጫወትበት የስዊድኑ ስርያንስካ ከአንድ ዓመት የሊጉ…

የአዳማ ከተማ ዋንጫ የዕጣ ማውጣት ሥነ ስርአት ነገ ይደረጋል

ከስምንት ዓመታት በኃላ በድጋሚ የሚደረገው የአዳማ ከተማ ዋንጫ የፊታችን ሀሙስ የሚጀመር ሲሆን በነገው ዕለትም የዕጣ ማውጣት…

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ድልድል ታወቀ

በከፍተኛ ሊግ የሚወዳደሩት ቡድኖች በየትኛው ቡድን እንደሚጫወቱ ለየቡድኖቹ በተላከ ደብዳቤ ማወቅ ችለዋል። ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊጉ የወረዱት…

ትውልደ ኢትዮጵያዊው የአውስትራሊያውን ክለብ ተቀላቀለ

ትውልደ ኢትዮጵያዊው ተከላካይ ፊልሞን አሰፋ በሰሜን አውስትራሊያ ሊግ ለሚወዳደረው ክሮይዶን ኪንግስ ለመጫወት በትናንትናው ዕለት ፌርማውን አኑሯል።…

ከፍተኛ ሊግ | ነገሌ አርሲ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል

ባለፈው ዓመት በከፍተኛ ሊግ “ምድብ ለ” በመጨረሻው ሳምንት በሊጉ መቆየታቸውን ያረጋገጡት አርሲ ነገሊ በዘንድሮው የውድድር ዘመን…

ካሜሩን 2021 | ለዓለም ብርሀኑ በጉዳት ከዋልያዎቹ ስብስብ ውጪ ሲሆን አቤል ማሞ በምትኩ ተጠርቷል

ለካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ከሰሞኑ ሀያ አምስት ተጫዋቾችን የጠሩት አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ግብ ጠባቂው ለዓለም ብርሀኑን በጉዳት…